Mark markos

Mark markos

Share

ሙሉ የቤት እቃ ነፃ ትራንስፖርት ጋ

90ሺ ብቻ

18/09/2025

"ከአሁን በኋላ በወፍጮ ቤት ትኬት አዲስ አበባ ስታዲየም አይገባም"

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የቦርድ ሰብሳቢመቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ

ሰብሳቢው እንዳሉት በ2018 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመት ተመልካቾች ወደ ስቴዲየም የሚገቡት በዲጂታል የትኬት ብቻ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ደጋፊዎች ትኬቱን ከጨዋታው በፊት አስቀድመው መግዛት እንዳለባቸው ተናግረዋል።

በስታዲየሙ የደህንነት ካሜራዎች እንደሚገጠሙ ተናግረው ይሄም ስፖርታዊ ጨዋነት የጎደለውን ድርጊት የሚፈፅሙ ሰዎችን ለማጋለጥ እንደሚረዳ ገልፀዋል ያለው ፊደል ፖስት ነው።

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Gulele Addis Abebe
Addis Ababa