Friends Professional Drivers
ፍሬንድስ ፕሮፌሽናል አሽከርካሪዎች በኮድ1 እና ኮድ 3 ታርጋ የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶችን በአባልነት የያዘ ድርጅት ነው ። We are the leading meter taxi services Association in Ethiopia.
06/01/2025
ለመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታይ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንፀልይ ። እንዲሁ እንዳላችሁ አይለያችሁ። መልካም በዓል🙏
11/10/2024