George Meelalii
The first and only company providing ONLY Fully Finished Apartments in Ethiopia!
Start now—buyers are waiting.📥 Submit your property today: seller.georgemeelalii.com📞 Call us if you need help: (+251) 955 345 555George Meelalii | We Are Selling Addis!
27/02/2025
-
ቦሌ: ጃፓን ° 16,120,000
-
3 Beds / 2 Baths / Srore / Laundary / 4F / 124sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ጃፓን አካባቢ ሲሆን ቤቱ የሚገኘው ኮምፓውንድ የሆነ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። ያለበት ህንፃ G+9 ሆኖ የተሰራ እና በወለል 4 ቤቶች አሉበት። በውስጡ ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ሊፍት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ያካተተ ነው።
ህንፃው ያለበት አካባቢ የተለያዩ የውጭ ሃገር ሰዎች የሚኖሩበት በመሆኑ ቤቱ ተከራይ የማግኘት እድሉ ከፍተኛ ነው።
#አከፋፈል
ካሽ
#ዶክመንት
የተናጠል ሽንሽን ካርታ አላቸው።
Active 26
-
Finished Apartment Store!
-
ለጉብኝት ቀጠሮ ለመያዝ
* Telegram:
* Phone: (+251)955345555
We Are Selling Addis!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa