Halaba Tube

Halaba Tube

Share

ትኩስ ሁሉን አቀፍ የዜና አውታር

Photos from Halaba Tube's post 10/05/2026

የድሉ ባለቤቶች የከፍተኛ ሊጉ የዋንጫ ባለቤት የሆኑ የሀላባ ከነማ ተጨዋቾች ወደሀላባ አለም አቀፍ ስታዲየም ሲደርሱ በህዝብ ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላቸዋል።

ጀግኖቹን ለመቀበል በከተማና ከገጠሩ ክፍል በርካታ ህዝብ በማለዳው ተነስቶ ወደሀላባ ቁሊቶ በመትመም እስከሀላባ አዋሳኝ ቀበሌያት ሄዶ በመቀበል እስከ ሀላባ ስታዲየም ይዞ በመግባት ደማቅ አቀባበል አድርጓል።

በዚሁም መሠረት እናቶች በእልልታ አባቶች በፈረስ ጉግስ ወጣቶች በስፖርታዊ መፈክር አመራሮቻችን በቀልጣፋ በመሪነት የተሳካ አቀባበል አድርገዋል።

በባ ባላቆሜዉ

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa