Basins Development Authority

Basins Development Authority

Share

Basins Development Authority is a government organization established with the objective to implemen

Photos from Basins Development Authority's post 05/10/2021

ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ እንኳን ደስ አለዎት !!

መልካም የሥራ ዘመን ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ!!

መልካም የአዲስ ምዕራፍ ጅማሮ ለሀገራችን!

Photos from Basins Development Authority's post 30/09/2021

By the motto, " Nature based solutions for water infrastructure and Community resilience in Ethiopia," Economic Commission of Africa (ECA) in collaboration with Basins Development Authority and Addis Ababa Water & Sewerage Authority has planted about 1000 apple seedlings around Geferssa -Burayu dam wet land. It has been said that such agro-forestry plantation enhances both economic values and protection of the dam beside the positive effect it has in climate change.
Likewise, ECA has been also carrying out the plantation in different regions of the country.

13/09/2021

Job Opportunity from NBI

Under the Nile Basin Initiative (NBI) 10 Year Strategy 2017-2027, The Nile Lakes Equatorial Subsidiary Action Program (NELSAP-CU) is recruiting the following technical specialists to help with the implementation of the Basin wide Investment program (BWIP).
· Water Quality Specialist - 1 Individual Consultant;

· Establishment of National Dam Safety Units in the NEL Region - 1 Individual Consultant;

· First Year Priority Trainings and Development of a Longer Term Dam Safety Training Program for the NEL Region - 2 Individual Consultants.

Interested and Suitably qualified individuals are invited to visit the NELSAP-CU website at http://nelsap.nilebasin.org and under opportunities, to download the full job description/TORs for the position and should submit their applications electronically to: [email protected] with copy to [email protected] Application/cover letters clearly indicating the title of the position and accompanied by detailed curriculum vitae should reach the Regional Project Coordinator not later than 17th September, 2021 at 2:00pm Local Time in Kigali, Rwanda).

Photos from Basins Development Authority's post 31/08/2021

Request for Expression of Interest NBI/ENTRO

Photos from Basins Development Authority's post 26/08/2021

የባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነዉ፡፡

“ቅንጅት ለተቀናጀ የዉሃ ሀብት አስተዳደር !’’ በሚል መሪ ቃል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነዉ፡፡ ምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የዉሃ፤ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር አብርሃ አዱኛ እንደገለጹት፤ ሀገራችን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍ ያስቀመጠችውን ራዕይ ከግብ ለማድረስ በበርካታ የልማት መስኮች ሁለንተናዊ ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ አውስተው እና በተለይ የዉሃ ዘርፉ የሀገራችችንን ራዕይ ከግብ ለማድረስ ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰው፤ የውሃ ሃብቱን በማስተዳደር፣ በማልማትና በመጠቀም ሂደት የባለድርሻ አካላት ቅንጅት አዋጭ በመሆኑ፤ ከተናጠል አካሄድ ይልቅ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተዉ በመስራት ከውሃ ዘርፉ ተገቢውን ጥቅም ለማግኘት መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል። ክብርት ዶ/ር አዳነች ያሬድ የተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸዉ የዉሃ ሀብታችንን በብቃት ለማልማትና ለማስተዳደር ቅንጅታዊ አሰራር እንደሚያስፈልግ በማስታወስ ተቀናጅቶ በመስራት የተፋሰሶችን እምቅ አቅምና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ማነቆዎችን ከወዲሁ በመለየት ቅንጅታዊ አሰራሮችን ከባለድርሻ አካላት ጋር መፍጠርና ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በመድረኩም ለዉይይት መነሻ የሚሆኑ፤ በተለይ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራሮች ዙሪያ ላይ ያተኮሩ ጹሁፎች ቀርበዋል። ጽሁፎቹም የተቀናጀ የውሃ ሃብት አስተዳደር ለመተግበር ምን አይነት የቅንጅት ማእቀፍ እንደሚያስፈልግ፤ የውሃ ሀብት አጠቃቀም መረጃ የመሰብሰብ ፋይዳና ተፋሰሶችን መከለልና ኮድ መስጠት ላይ ትኩረት ያደረጉ ሆነው ቀርበዋል፡፡ የምክክር መድረኩ ተሳታፊዎችም ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Haile G/Silase Road
Addis Ababa