Bahi

Bahi

Share

1

05/07/2022

በጣም ይገርመኛል! ስለ ዘምዘም ውሃ """አቤት ያአረህማን
ጥበብክ ብዙ ነው ,,,,, አንብቡትማ 👉 አይ ዱኒያ
—የውሃው ሌቨል 10•6 ጫማ ከወለል በታች ሲሆን
— በሰከንድ 8000 ሊትር እየመነጨ
—ሳያቋርጥ ለ24 ሰአት ወደ ላይ ቢገፋ
28800×24=691•2 ሚሊየን ሊትር በቀን ይለቀቃል ማለት
ነው። ሱብሃነላህ
— የሚገርመው እራሱን መልሶ ለመተካት የሚፈጅበት 11 ደቂቃ
ብቻ ነው። አጂብ አትሉም
—ምንም አይነት ከለርና ሽታ ባይኖረውም የራሱ የሆነ ጠአም
አለው ።
—ማንኛውም ውሃ ጥምን ሊቆርጥ ይችላል ይሄ ግን ረሀብንም
ያስታግሳል።
—በውስጡ ካልሺየም ማግኒዥየም ፍሎራይድ እና ሌሎችነም
ንጥረነገር በመያዙ አንድ ሰው ይሄን ብቻ እየጠጣ መቆየት
ይችላል።
—የዚህ ውሃ አንድ ጠብታ የሌላ ውሃ አንድ ሺ ጠብታን የተለመደ
የውሃ ባህሪነት ይቀይረዋል።
—ጠአሙና ጥራቱ በፍፁም ለምን ለዚህ ሁሉ ከፍለ ዘመናት
አንዴም አለመቀየሩ ሳይንስ ሊደርስበት ባይችልም በዚህ ዙሪያ
ያለው ጥናትና ምርምር ግን እንደቀጠለ ነው።
—ከሁሉም በላይ የሚገርመው ይሄ ውሃ ሲሞላ እራሱ የሚቆም
ሲሆን ከተመደበው በላይ አይመነጭም።በቀን 691 ሚሊየን ሊትር
እየመነጨ በአላህ ተአምር እና ፍቃድ የሀጀራን ምኞት አስታኮ
ባለበት ባይቆም ኖሮ አለም በዚህ ውሃ አትጥለቀለቅም ነበር?
ግን እናት ሀጀራ እንዳያልቅባት ፈርታ እንዳያጥለቀልቀን
ገደበችው። ቁም ፣ ዝም በል፣ አትፍሰስ አለችው። ዘም ፣ዘም፣ ።
ተአምረኛው ፀበል ከውሃም በላይ ነው።
ሌሎችም ያንብቡት ።በተን በተን አርጉት🥰👍👉 አይ ዱኒያ

በቀላል መንገድ የገንዘብ እና የጊዜ አጠቃቀም 70/30 19/06/2022

በቀላል መንገድ የገንዘብ እና የጊዜ አጠቃቀም 70/30

በቀላል መንገድ የገንዘብ እና የጊዜ አጠቃቀም 70/30 Time and money management

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa
NONE