Prophet Solomon
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Solomon, Church of Christ, https://maps. app. goo. gl/xvHHpAhAQXhCjwJw6?g_st=com. google. maps. preview. copy, .
10/05/2026
1 ሳሙኤል 7:12
እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል፡ ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።
እግዚአብሔር እረድቶንና አግዞን 1 አመት ተቆረ ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን
ሰኞ ግንቦት 3 የቤተክርስቲያኗ አንኛአመት ክብረ በአል ስለምናከብር ሁላችሁም በቦታው ተገኝታቹ ከእኛ ጋር አብራችሁ ጌታን እንድናመሰግን የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛቹኃል !!
11:30 - ምሽቱ 02:30 ይሚቆይ
#አድራሻ: ሃያሁለት ሰገን ህንጻ ግራውንድ ሁላቹም ተጋብዛቹሀል ::