New Addis Ababa
Let us all see the New Addis
የፖለቲካ ሳይሆን የበረከት ስራ
12/06/2026
ለቁርጥ ቀን ልጃችን ሞሮኮ ደግሳለች! የክብር ሽልማት! ለሀገራችን መሪ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ከመቶ ታዋቂ አፍሪካዊያን መካከል አንደኛ በመሆን የዕውቅና ሽልማት ሊበረከትላቸው ተሰናድቷል።
ሞሮኮ በማራካሽ ከተማዋ የአፍርካውያን የአመራርና የቢዝነስ ጉባኤ የሚካሄድ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቀዳሚነት ተሸላሚ መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ።
እንኳን ደስ አልዎት ክቡር ጠቅላያችን! የእርሶ ድል የኢትዮጲያ ድል የአፍሪካም ኩራት ነው! ይበርቱልን!
የኮንዶሚኒየም ቤት ቆጣቢዎች
Glowing and Growing Sync in the Metropolitan Addis Ababa where the skyline shines!
እውነት ነው ሰርተው አሳይተውናል!
Click here to claim your Sponsored Listing.