Al-Amin
Welcome to this page
07/03/2022
ሩሲያ ኪቭን ጨምሮ በተለያዩ የዩክሬን ከተሞች ተኩስ አቁም አወጀች
ሩሲያ ኪቭን ጨምሮ በተለያዩ የዩክሬን ከተሞች ተኩስ አቁም አወጀች። ካርኮቭ ማሪፖልና ሳሚ የተናጠል ተኩስ አቁሙ የታወጀባቸው ከተሞች ናቸው።
ሰብዓዊ እርዳታዎችን ለማቅረብ በሚል ተኩስ አቁሙ መታወጁን ሞስኮ አስታውቃለች።
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑዔል ማክሮን ለፕሬዝዳንት ፑቲን ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት መታወጁንም ኢንተርፋክስ ዘግቧል፡፡
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa