Addis International Catering
From long term contract Catering to individual bespoke orders. AIC has the expertise to deliver.
07/04/2025
ከወዲሁ እንኳን ለ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰዎ እያልን!
አዲስ ኢንተርናሽናል ካተሪንግ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ጣፋጭ ኬኮችን ያዘጋጀን ሲሆን እርስዎም ለቅርብ ደንበኛዎ፣ ለሥራ ባልደረባዎ እንዲሁም ለቤተሰቦችዎ በድርጅታችን ምርጥ ሼፎች የተዘጋጁ ቶርታ ኬኮችን ማለትም : -
1. Tiramisu Cake – 1950 ብር
2. White Chocolate Cake - 1600 ብር
ያቀረበንልዎ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ። ለተጨማሪ መረጃ እና ለማዘዝ
በስልክ ቁጥር 📞 0912199766 / 0965277729 / 0910612170
በ Email 📧- [email protected]
[email protected]
[email protected]
በተመረጡ የኩዊንስ ሱፐር ማርኬቶች (ጦርሃይሎች/አሙዲ/፣ በብስራተ ገብርኤል /ሎሊ ህንፃ/ እስቴዲየም/ ናኒ ህንፃ/ እና ጉርድሾላ/ሩቂያ/ ቅርንጫፍ) እንዲሁም በሚሊኒየም አዳራሽ መውሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡
01/03/2025
02/01/2025
በዓል በሚያደምቀው ካራሜል ኬካችንን ቀድመው ኦርደር ያድርጉ!
ያዘዙትን ኬክ በኩዊንስ ሱፐርማርኬቶች …
ግዮን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ናኒ ህንጻ፥
በብስራተ ገብርኤል ሎሊ ቅርንጫፍ ፥
ጉርድሾላ ቅርንጫፍ ፥
ጦርሀይሎች አካባቢ አሙዲ ቅርንጫፍ
ለእርስዎ በሚቀርቡ አማራጮች ይውሰዱ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa