Hulugram

Hulugram

Share

Super App

11/09/2022

እንኳን ወደ 2015 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አሸጋገረን፡፡ አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤናና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም አዲስ አመት!

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://bit.ly/3IbZutj

17/06/2022

በሁሉግራም ከቻት ውስጥ እንዴት አድርገን የአየር ሰዓት ለሌላ ሰው መሙላት እንችላለን?

ከላይ በምስሉ ላይ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም ከቻት ውስጥ እንዴት የአየር ሰዓት መግዛትና የ10% ቦነስ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ያሳያል።

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

15/06/2022

በቀላሉ ካርድ ሁሉግራምን በመጠቀም እንዴት መግዛት እንችላለን?

ከላይ በምስሉ ላይ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም እንዴት መግዛት እንደሚችሉ እና የ 10% ቦነስ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ያሳያል።

ጥያቄ ካሎት ኮሜንት ላይ ይጻፉልን።

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

05/01/2022

🔥Hulugram ወደ አዲስ ስሪት ዘምኗል።

ምን አዲስ ነገር ይዟል?

ከ Hulugram

1. ዳውንሎድ ማናጀር
2. የድምጽ መልክት ከመላክ በፊት ድምጽ መቀየር ያስችላል
3. ተለጣፊ (ስቲከር) መጠንን ይቆጣጠሩ።
4. የቪዲዮ እና የድምጽ መልእክት ከመላክዎ በፊት ማረጋገጫ።
5. አላስፈላጊ ወደ ቀጣዩ ቻናል መዝለልን ያስቀራል።
6. የ hulugram ፋይሎችን ለማስቀመጥ ኤስዲ ካርድ ወይም ውጫዊ ሚዲያ ይጠቀሙ።
7. የሁሉግራም አነስተኛ መተግበሪያዎችን በቀላሉ ማግኘት ያስችላል።
8. ሌሎች ጥገናዎች

በተጨማሪም ወደ አዲሱ የቴሌግራም ቨርዝን ዘምኗል።
ሁሉግራምን በመጠቀም ግሩፖች እንዲሁም የአንድ ለአንድ መልዕክ ልውውጥ ወቅት ሪአክሽን መስጠት ይችላሉ (👍👎❤️😢...)

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።

የሁሉግራም መተግበሪያዎን ያዘምኑ 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa