Meda Events
Meda Event Organizers PLC. is a full of marketing communications and promotional company with variou
02/06/2021
https://vm.tiktok.com/ZMeTKnQG8/
Ed_mike_ on TikTok samsung galaxy s20 ያሸንፉ‼️🎁🎁dead line - ሰኔ 8 you can add your own creativity to the dance,use ( )
26/09/2020
ለመላው የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለብርሃነ መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል::
25/09/2020
አርቲስት አልማዝ ሀይሌ (ማሚ)
ባለፉት ሁለት ሳምንታት በስትሮክ ህመም ምክንያት የህክምና ክትትል ሲደረግላት የቆየችው አርቲስት አልማዝ በዛሬው ዕለት ህይወቷ አልፏል።
አርቲስት አልማዝ ለ42 ዓመታት በብሄራዊ ትያትር ቤት በተዋናይነት፣ ተወዛዋዥነት እና ሜካፕ አርቲስትነት ማገልገሏ የህይወት ታሪኳ ያስረዳል።
እንዲሁም ከብሄራዊ ትያትር ቤት ተሳትፎዋ ባሻገር በበርካታ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራሞች፣ ፊልሞች እና ማስታወቂያዎች ላይ ተሳትፎ አድርጋለች።
የአርቲስቷ የቀብር ስነስርዓት ነገ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈፀማል።
ሜዳ ኤቨንትስ ለአርቲስቷ ቤተሰቦች፣ ወዳጆች እና አድናቂዎች መፅናናትን ይመኛል።
24/09/2020
Meda Events is hosting meskel holiday party titled fendekedek with Dankira ! on 26&27 September 2020 at gerji , Gotera, Abado, Arabsa, Gelan condominums. The event will feature performer Dankira and meda events came and join us !
☄️⚡️🍎🍉🍒🍾🍹🍸🍽🍷🥃🥂🍻
16/09/2020
Hyatt Regency's annual Barista competition is almost here. If you think you have what it takes to win the competition, register today for the championship on 10 October 2020.
To Register send you full name and address to [email protected]
11/09/2020
🌼 እንኳን ለ2013 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ
🌻 የጤና 🌻 የሰላም 🌻 የፍቅር 🌻 የመከባበር/የመደማመጥ 🌻 የታሰቡ መልካም ነገሮች ሁሉ የሚሳኩበት መልካም ዓመት እንዲሆንሎ እንመኛለን
🌼መልካም በዓል !!
Meda events and promotion!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
01
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:00 |
| Tuesday | 08:30 - 17:00 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:00 |
| Friday | 08:30 - 17:00 |
| Saturday | 08:30 - 13:00 |