Daily Entertainment
Metric Football™
ርዕስ፡ የሜትሪክ ፉትቦል (Metric Football™) የጂኦሜትሪ አብዮት - ከዝምታ በስተጀርባ ያለው ሳይንስ! 🇪🇹⚽
ቤተሰቦቻችን፦ በዝምታ ውስጥ ትልቅ ስራ እየሰራን ነው። ዛሬ የሜትሪክ ፉትቦል "የማር ወለላ" (Honeycomb Grid) ለምን ለአለም እግር ኳስ ብቸኛው መፍትሄ እንደሆነ በተጨባጭ የሚያሳይ ምስል ይዘንላችሁ ቀርበናል።
1. አሁን ያለው አሰራር (Rectangular Chaos):
በአሁኑ ሰዓት ያለው የዳኝነት ቴክኖሎጂ በካሬ (Rectangle) ቅርጽ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፣ ተጫዋቾች ሲጨናነቁ የዳኞችና የVAR እይታ በ85% ይጋረዳል። ይህም የዳኝነት ስህተት እንዲበዛና የጨዋታው ግልጽነት እንዲቀንስ ያደርጋል (የErmias Index: 15%)።
2. የእኛ መፍትሄ (Hexagonal Order):
የሜትሪክ ፉትቦል "የማር ወለላ" ጂኦሜትሪ ግን ምንም አይነት ክፍተት የሌለው (Zero Gaps) ሲሆን፣ ዳኞችና VAR ተጫዋቾችን በ81% ጥራት እንዲያዩ ያስችላል። ይህም ግልጽነትንና ፍትሃዊነትን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል።
ይህ በኢትዮጵያዊ ምሁር የተሰራና በአሁኑ ወቅት በአለም አቀፉ የህግ አውጪ አካል (IFAB) በቴክኒክ ግምገማ ላይ የሚገኝ የሳይንስ ውጤት ነው።
የእግር ኳስ የወደፊት እጣ ፈንታ በጂኦሜትሪ ይወሰናል!