AGAPE GLC

AGAPE GLC

Share

የፍቅር እና የእምነት ድምጽ | The Message of Love and Faith Glorious Life Church Cd & Book Distribution Service

14/05/2026

Honoring a Life Poured Out for the Harvest: Happy Birthday, Bishop Dag! 🌍🔥

Happy Birthday to our dearest Bishop Dag Heward-Mills, from all of us at Glorious Life Church Ethiopia!

We celebrate your extraordinary devotion to the Gospel and your relentless passion for winning souls across Africa. Thank you for your fatherly guidance and for teaching us the true meaning of sacrifice and ministry. We pray for fresh anointing and divine strength as you continue to lead the "Healing Jesus" missions.
We love you, Bishop, and we stand with you in the harvest!

08/05/2026

!

እጅጉን የተወደድህ መንፈሳዊ አባታችን ሬቨረንድ ዶክተር ተዘራ ያሬድ፤
ዳግም ተወልደው የክርስቶስን የፍቅር አምባሳደርነት ከተቀበሉበትና የብርሃን ልጅ ከሆኑበት ከ29 ዓመታት በፊት ጀምሮ፤ ሕይወትዎ ለሁላችንም የተስፋ መዝገብ፣ አገልግሎትዎ ደግሞ ለትውልድ የሕይወት መመሪያ ሆኖ ቆይቷል።

ዛሬ ይህንን ታላቅ የድል ቀን ስናከብር፤ እግዚአብሔር በእርስዎ በኩል ስላደረገልን መልካም ነገር ሁሉ እርሱን እናመሰግናለን። ስለ መንፈሳዊ እረኝነትዎ፣ ስለ አስተማሩን የእውነት ቃልና ስላሳዩን የአባትነት ፍቅር ሁሉ ጌታን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

ከልጅነትዎ ጀምሮ እግዚአብሔርን ስለታዘዙ እና በታላቅ ትጋት እና ተምሳሌትነት እያገለገሉን ስለሆነ ዘመንዎ ይለምልም። የጌታ ሰላም፣ ሰማያዊ ጥበቡና መለኮታዊ ብርታት ለቀጣዮቹ የክብር ዘመናትም በመንገድዎ ሁሉ ላይ እንዲቀድምልዎ የሁልጊዜም ጸሎታችንና ምኞታችን ነው!

!

‼️‼️ የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን እውነታ ‼️‼️ ክፍል አንድ ‼️‼️ 30/03/2026

‼️‼️ የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን እውነታ ‼️‼️ ክፍል አንድ ‼️‼️ በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን በማለት ማድረግዎን አይርሱ...

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Tuesday 09:00 - 20:45
Wednesday 09:00 - 20:00
Thursday 09:00 - 20:00
Friday 09:00 - 20:00
Saturday 09:00 - 20:00
Sunday 09:00 - 20:00