SADOR Property Marketing
Relator , Agent , consultant
23/02/2024
https://publuu.com/flip-book/409762/926402
የካቲት 2016 ዲጂታል ጋዜጣ The Real Estate_compressed Welcome to interactive presentation, created with Publuu. Enjoy the reading!
22/02/2024
ውድ ደንበኛችን
በ አፍሪካ ዩኒየን ሳይት ብስራት ኣኤፍ ኣኤም ጎን ወይንም ዘላለም ህንጻ ፊትለፊት
2B+G+16 እስከ 3ተኛ የንግድ። ቤዝመንት ፓርኪንግ አፓርትመንት እና ሱቆች በማስታወቂያ ዋጋ ዉስን ቤቶችና ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን።
በመሀል ከተማ ሳርቤት የሚገኙ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆችን በማይታመን ዋጋ በካሬ 123,000 ብር ሽያጭ ተጀመረ ! ይህን ማን ያምናል ?
✅እውነት ነው!!
👉የንግድ ሱቆቹ ቢፈልጉ የሚያከራዩት እና በጥቂት አመታት ውስጥ ኢንቨስትመንቱን የሚመልስ አሊያም ያሰቡትን የንግድ ስራ ሰርተው የሚያተርፉበት
✨ አፓርታማው ያካተተው
💥በቂ አሳንሰሮች
💥1108 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ።
💥ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች፣
💥2B+G+16
💥በ15% ቅድሚያ ለመኖርያ እና 20% ለሱቆች ክፍያ ብቻ።
💥ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter )
💥ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት
📌 አፓርታማው በአቅራቢያው ዓለም አቀፍ ተቋማት ትላልቅ ሆቴሎች እና ሱፕርማርኬቶች የሚገኙበት ቦታ ላይ ያለ መሆኑ ቢያከራዩት ወይም በየትኛውም ጊዜ መልሰው ቢሸጡት አትራፊ የሚሆኑበት ነው።
ለበለጠ መረጃ 0911245193
23/01/2024
ለሽያጭ የቀረበ ሕንፃ G+3
==================
ለቡ መብራት ዋናዉ መንገድ ላይ
ለቢሮ : ለሆስፒታል ወይም ለሆቴል አገልግሎት ሊሆን የሚችል ህንፃ
ስፋት 500 ካ.ሜ
ህንፃዉ G+3
ሰርቪስ G+2
40 ሚሊየን ባንክ አለበት
ጠቅላላ ዋጋ 110 ሚሊየን ብር
ለበለጠ መረጃ
0911245193
09/01/2024
በአየር ጤና
በካሬ 65,000ብር
-7000ካሬ ላይ ያረፈ ኮንፓወንድ ጊቢ
-ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3መኝታ
-ባለ 2መኝታ 79፣92፣104፣117 ካሬ
-ባለ 3 መኝታ 170፣183ካሬ
-በ15% ቅድመ ክፍያ
-በ 30ወር ጊዜ ውስጥ ከፍለው ሚያጠናቅቁት
ለበለጠ መረጃ
+251911245193
Click here to claim your Sponsored Listing.