Goal Sport

Goal Sport

Share

ስፖርትን በፌስ ቡክ ለመከታተል ትክክለኛ ቦታ የዝውውር ና የጉዳት ዜናዎች፣ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ፣ የስፔን፣ የጣሊያንና የቡንደስ ሊጋ የጨዋታ ፕሮግራሞችና ውጤቶች እንዲሁም የአውሮፓ ሻምፒዮንስሊግ ጨዋታዎች ይቃኙበታል፡፡

Photos 15/08/2020
Photos 01/05/2018

ቤንዜማ 2 ጎሎችን አስቆጥሯል፤ ኬረር ናቫስ ቡድኑን በሚገባ ታድጎታል፡፡

07/04/2018

ሁሌም ራሱን ለማሻሻል የሚጥረዉ "ባምላክ ተሰማ ወይሶ"
ከዳካማው ሊጋችን በአለም ዋንጫው ከአፍሪካ ከተመረጡት ስድስት የመሃል
ዳኞች አንዱ ሆናል፡፡ እንግሊዝ ከ80 አመት በሃላ ከተወዳጅ የአለማችን ቁጥር
አንድ ሀብታም ውድድሯ
ፕርሚየር ሊግ አንድም ዳኛ አለማስመረጣ አነጋጋሪም ሆናል፡፡
ብራቮ ባምላክ የኢትዬጲያ የዳኝነት ሙያን በገዛ ፍቃዳቸው ያለምንም እርዳታ
ለማሳደግ በየዋሁ ዘመን በተቆጡ ደጋፊዎች ተበደልን ብለው ጫካ ለጫካ
ለተገረፉት ሸገናው ቱፋ የመሳሰሉት ቀደምት ዳኞቻችን ታላቅ መካሺያ ነው፡፡

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Bole Road
Addis Ababa