MESSI DISH
Ethio IPTV
08/10/2022
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ከዛሬ ጀምሮ ለተመልካቾቹ #በመዝናኛ ቻናሉ ተደራሽ የሚያደርግ ይሆናል።
ዛሬ ቀን 11 ሰዓት ላይ ማንቸስተር ሲቲ ከ ሳውዝሀምፕተን በኢቲሀድ ስታዲየም የሚደርጉት ጨዋታ በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል።
ከፍተኛ ገንዘብ በማውጣት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎችን የማስተላልፍ መብትን የገዛው #ኢቢሲ ጨዋታዎቹ እንደ ከዚህ ቀደሙ ለሀገር ውስጥ ተመልካቾች ብቻ በአንቴና ስርጭት ሳይሆን #በሳተላይትም የዲሽ ስርጭት እንደሚኖረውም ተረጋግጧል።
ከእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በተጨማሪ የኳታሩ አለም ዋንጫ #ሁሉንም ጨዋታዎች በኢቲቪ መዝናኛ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚኖራቸው ታውቋል።
https://t.me/MessiDish
08/05/2021
MAN CITY Vs CHELSEA
NOW LIVE FREE ON
ዋታን 2
ያሀSAT
Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Ethiopia
Addis Ababa
Addis Ababa