Lemi computer solution

Lemi computer solution

Share

Talk on true love and how to develop trust in Love

20/02/2021

ውድ የ s-information technology ተከታታዮቻችን ዛሬ ይዥላችሁ የመጣሁት እስማርት ስልካችንን ከቴሌቪዥናችን ጋር በማገናኘት ስልካችንን እንደ Tv ሪሞት መጠቀም፣ስልካችን ላይ ያሉ ቪዲዮችን ፣ምስሎችን እና ኦዲዮ ፋይሎችን ማጫወት እንደምንችል ነው ተከታተሉን።
1.ቴሌቪዥናችንን በመክፈት setting ➡️network➡️Wirless network
2.በመቀጠል ወደ ስልካችን በመመለስ setting➡️network and internet ➡️hotspot and tethering on ማድረግ
3.አሁን በስልካችን ያለው ኔትወርክ ከ Tv ጋር ይገናኛል አንዳንዱ hotspot Passord ስላለው passord አስገቡ ሲላችሁ የ hotspot passord ታስገባላችሁ።
4. አሁን ስልካችን ከ tv ጋር ተገናኝቱዋል ሆኖም ግን በኔትዎርክ የሚሰሩ ነገሮችን ብቻ ነው መጠቀም የምንችለው example youtub , google
5 .ማንኛውንም ነገር ከኔትወርክ ውጪ ያሉትን ነገሮች ለመጠቀም ስልካችን ከተገናኘ በሁዋላ Eshare የምትል app በማውረድ በቀላሉ በመክፈት ቀጥታ ከtv ጋር እናገናኛታለን። አበቃ
6.ከዚህ በሁዋላ ስልካችንን እንደፈለግን በቴሌቪዥናችን ማጫወት እንችላለን ።
*⃣ የአፑን ሊንክ ለምትፈልጉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
http://tvweb.cvtapi.com/html/tv-download
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa