Triple Media

Triple Media

Share

Welcome to Triple Media! Your ultimate destination for comprehensive news, entertainment, and cultural stories from Ethiopia and around the world.

10/05/2019

ሥራ ጀምረነናል ሀሣባችን ግብ እንዲመታ በመህንድሥናው አለም የብዙ አመት ልምድ ያለቸውን ከተለያዬ የመህንድሥና ዘርፍ ምሁራን ሠብሥበን አወያይተናል ዪንቨርሲቲዎች ድምጻችንን ማሠማት እንጀምራለን ከዚህ በኋላ አንገት መድፋት በተለያዩይበቃናል ሠላማዊ በሆነ
ችግሮቻችንን አንድ ሆነን ለሚመለከተው መንገድአካል እናቅርብ የ አብይ መንግሥት ችግሮቻችንን እንደሚሠማን እርግጠኛ ነኝ ለመሠማት ግን አንድ መሆን አለብን መሠባሠብ አለብን ከ ጤና ባለሙያዎች ልንማር የገባል ለመብታችን እንታገል። ማለት የፈለኩት እየገባችሁ ነው? 17
አመት ተምረክ እንጂነር ተባልክ ወደ ሥራ አለም ለመግባት ሥትል የሥራ ልምድ፥ ብሔርክ ፥ቋንቋክ ሥንቱ ቆይ ልጠይቃችሁማ የሥራ ለምድ
የሚሠጥ ዩንቨርሥቲ አለ እንዴ እዛም ሥትሄድ የሥራ ልምድ ሌላ ቦታም
እንደዛው ቆይ ግን የሥራ ልምድ ጠያቂዎች የሥራ ለምድ ማን ሠጣቸው?
ተውት እሡን ተደራጁ እያለ 2ዓመት ካሸክ በዋላ እጅህ ላይ ከ30 ሺ የበለጠ ይደርሥሀል? አንተ በ 2ዓመት ከዚያ በላይ አለወጣክም? ታድያ ምን አተረፍክ ይህ ከባዱ የጉልበት ብዝበዛ ሊቆም ይገባል። ወገን ባጠቃላይ በምህንድሥና ዘርፍ ያለው አሠራር ሀይ ባይ ያጣ ነው ሚመሥለው ሥለዚህ ለመብትህ ተነሥ ሙያክን አሥከብር ለትውልድም ትረፍ ። መረጃውን በመጋራት አብሮነታችሁን ግለጹልን
ፍትህ ለ እትዮጵያ እንጂነር

26/10/2018

የ Ethiopian ስራ አጥ ኢንጅነሮች የአንድነት ድምፅ
# ለእንጂኔሪንግ ተማሪዎች ፣ ተመርቃችሁ ሥራ ያልያዛችሁና
በመንግስት ሥራ ላይ ያላችሁ በሙሉ፡፡
1) ለእንጂኔሮች እየተከፈለ ያለው መነሻ ደሞዝ ከትምህርት ዝግጅት
ጋር የማይመጣጠን መሆኑ፡፡
2)በርካታ በእንጂኔርንግ የተመረቁ ተማሪዎች ያለ ሥራ መኖራቸውን
ታሳቢ አድርጎ መንግስት ተክኖሎጂን አስፍቶ ስራ እንድፈጥሩ
የበኩሉን ድርሻ አለመወጣቱ፡፡
3) በተራ ቁጥር 1 እና 2 ያሉ ማነቆዎች ምላሽ ሳያገኙ በርካታ
ዩኒቨርሲቲዎች ቁጥራቸው ይሄ ነው የማይባለውን ተማሪዎች
ስያሰለጥን የወደፊት ዕጣ ፈንተቸው ላይ ጥናትና ምርምር
አለማድረጋቸው፡፡
በመጨረሻም ከአሁን ጀምረን ለሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ ለሲቪል
ሰርቪስና ለሚመለከተው አካል የቅሬታ ደብዳቤ ከወረዳ/ከተማ
እስከ ፌደራል ስለሚናደርስ ሼር በማደረግ የበኩላችንን እንወጣ፡፡

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa