Omo Bank

Omo Bank

Share

It is organization that encourages societies to save money and gives credit to perform their bussines Website: www.omomfi.com

28/05/2026

ይገምቱ ይሸለሙ!!
እጅግ አጓጊ እና ተጠባቂ ጫዋታ!
⚽️Arsenal vs PSG⚽️
ቅዳሜ ግንቦት22/2018ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00
የሚያደርጉት ጨዋታ እጅግ አጓጊ እና ተጠባቂ ነው። ባንካችን የጨዋታውን አሸናፊ አስቀድመው በትክክል ለገመቱ አምስት አሸናፊዎች ከ500 እስከ 100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅቷል።
ተሸላሚ የሚያደርጉ ሕግና ደንብ በሙሉ ተፈጻሚ ይሆናሉ።
1. ሁለት ጊዜ የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ያጋሩ።
2. ግምትዎን በፌስቡክ ገጻችን ብቻ ይላኩ።
3. የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ።
4ግምቶን ኤዲት ማድረግ አይቻልም
5 የውድድር ሕግና ደንብ ተፈጻሚ ይሆናሉ።
መልካም ዕድል!
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/

28/05/2026

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!

የማጭበርበር ድርጊቶች ከጊዜ ወደጊዜ መልካቸውን እየቀያየሩና እጅግ እየተራቀቁ መተዋል። ስለሆነም ከአጨበርባሪዎች እራሶን ለመጠበቅ
🔐 የይለፍ ቃልዎን እናOTP በማንኛውም ሁኔታ ለማንም አያካፍሉ።

🔐ያልታመኑ ሊንኮችን አይክፈቱ።

🔐መተግበሪያዎችን (Applications) ከታመኑ ምንጮች (Play Store) ብቻ ያውርዱ።

🔐 ጠንካራ የሚስጥር ቁጥር/የይለፍ ቃል (password) ይጠቀሙ፣

እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ።

ማንኛውም አይነት የማጭበርበር ድርጊት ሲያጋጥምዎ እና አጠራጣሪ ጥሪዎች ሲደወሉ ወዲያውኑ ወደ 6422 በመደወል አልያም የባንካችንን ማኅበራዊ ገጾች በመጠቀም ጥቆማዎን ያድርሱን።

ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 05:00
Tuesday 08:30 - 05:00
Wednesday 08:30 - 05:00
Thursday 08:30 - 05:00
Friday 08:30 - 05:00
Saturday 08:30 - 12:30