Addis Entertaiment
Addis entertainment provides music's, Politics , films and sports related information in Ethiopia an
12/01/2022
እኔ አላልኩም
11/01/2022
ወደ ሀገሩ ይግባልን።የሰሜን እዝን ካሳረደው ከስበሀት ነጋ የበለጠ አላጠፋም እስኪ ምከሩበት።
11/01/2022
#የአፍሪካ ዋንጫ # የጊኒው ፕሬዚዳንት
የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ከተጀመረ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል ። እስካሁን 6 ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 8 ጎሎቾ ከመረብ ተዋህደዋል።
በመክፈቻው ቀን እሁድ አዘጋጇ ካሜሩን ቡርኪናፋሶን 2 ለ 1 ካሸነፈችበት ጨዋታ ውጭ ትላንት የተደረጉት አራት ጨዋታዎች እና የኢትዮጵያ እና የኬፕቬርድ ጨዋታዎች ሁሉም በ 1 ለ 0 ውጤት ተጠናቀዋል።
ትላንት ምሽት ላይ ከተደረጉት ጨዋታዎች በኃላ የብዙዎች ትኩረት የነበረውን ጉዳይ በቅርቡ በመፈንቅለ መንግስት ገልብጠው ስልጣን የያዙት የጊኒ ወታደራዊ መሪ ኮሎኔል ማማዲ ዱምቡያ ከቀናት በፊት ቡድናቸውን የአፍሪካ ዋንጫን ይዞ የማይማልስ ከሆነ መንግሥት በእነሱ ላይ ኢንቨስት ያደረገውን ገንዘብ እንዲመሉሱ ማሳሰባቸው መዘገቡ ይታወሳል፤ እናም ፕሬዳንቱ ቡድናቸው ጊኒ ማላዊን 1 ለ 0 ያሸነፈችበትን ጨዋታ በቤተ መንግስት ውስጥ ተመልክተዋል በሶስት ነጥቡ የተደሰቱ ይመስላል።