Tesfa Addis Families

Tesfa Addis Families

Share

TAPCCO Families
Blood Donation🅰️🅱️🆎🅾️💉🩸

Photos from Tesfa Addis Families 's post 20/04/2026

ሶስት ቆንጆ አመታት በጥቂቱ በማስታወሻ ፎቶግራፎች 🥰

19/04/2026

🙌🏽

19/04/2026

ዛሬ የTesfa Addis Families የደም ልገሳ ፕሮግራም 3ኛ ዓመት አመታዊ በዓልን እናከብራለን ❤️

3 ዓመት ተስፋ ስንሰጥ
3 ዓመት ሕይወት ስናድን
3 ዓመት አንድነት ስንገነባ

ለሁሉም ደም ለጋሾች፣ ድጋፍ ሰጪዎች እና ተባባሪዎች ከልብ የሆነ ምስጋና ይድረስ 🙏

በእናንተ ምክንያት ብዙ ነብሶች ተስፋ አጊንተዋል ።
ወደፊትም ከዚህ በላይ ለሰዎች ተስፋ እንሆናለን 🩸

#3ዓመት

12/04/2026

Wishing you a blessed Fasika 🌸

We are deeply thankful to all our blood donors your kindness saves lives every day. 🩸

May this Fasika bring you peace, love, and renewed hope.

Tesfa Addis Families

12/04/2026

ለመላው የክርስተ‍እና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ !!!
መልካም በአል የተስፋ አዲስ ቤተሰቦች 🥰

Photos from College of Health Sciences Addis Ababa University's post 07/04/2026
20/03/2026

Eid Mubarak to our Muslim families 🌙

May this blessed day bring peace, happiness, and prosperity to your life. May Allah accept your prayers and fasting, and fill your heart with joy. Wishing you and your loved ones a joyful and blessed Eid !!!

Edi Mubarek to you all ❤

15/03/2026

ደስ የሚል ውሎ ፤ ውሏችን በፎቶ
ደም ያስተሳስረናል
📷 Ham Ham

Photos from Tesfa Addis Families 's post 13/03/2026

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሳ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ አደጋ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን በአደጋው ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን እንመኛለን።

ታሳ ታሳ ዴሬ ጋሞ 💔

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa