Everyday Essential
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Everyday Essential, Charitable organisation, Heaven, Addis Ababa.
12/05/2026
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ ፓስተር (ዶ/ር) ጌትነት ለማ ወደ ስቶክሆልም አቀኑ
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ ፓስተር (ዶ/ር) ጌትነት ለማ የስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም ገብተዋል።
በጉዞአቸው በስዊድን እና በመላው አውሮፓ የሚገኙ የወንጌል አማኞችን ለማደራጀት የታቀደ መርሃ ግብር ያከናውናሉ።
እንዲሁም በየኢ.ፌ.ድ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በስዊድን የኢትዮጵያ ቆንስላ ከአምባሳደር ምህረት አብ ሙሉጌታ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል።
በስዊድን እና በአውሮፓ ደረጃ ካውንስሉን የሚወክሉ መሪዎችን ማስተዋወቃቸውንም ካውንስሉ አስታውቋል።
#
ያለን ይበልጣል🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
DDDD