BEMNI ADDIS

BEMNI ADDIS

Share

በፔጁ የተለያዩና ወቅታዊ መረጃዎች ይቀርብበታል።

Photos from Oromia Culture and Tourism Bureau's post 05/09/2025
03/09/2025

I'm on the weekly engagement list for Safaricom Ethiopia.

02/09/2025

ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን በአምባሳደርነት ሾሙ

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 27/2017(ኢዜአ)፦የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሾመዋል።

የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ለኢዜአ የላከው መረጃ እንደሚያመለክተው ፕሬዝደንቱ በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው መሾማቸው ተገልጿል።

አምባሳደር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል።

#ኢዜአ

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

መገናኛ ፣ ካራ፣ ጣፎ
Addis Ababa