Isehacbaba

Isehacbaba

Share

የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን! የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን! ፈታ ዘና እያልን፣ እየተዋወስን ላይፋችንን እንቅጭ አቦ!

15/05/2026

ኮሜንት ላይ አሳዉቁን 🥰

#ጁምዓ

08/05/2026

ሁላችንም በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ስናልፍ፣ ጭንቅ ሲበዛብንና መውጫ ቀዳዳ ያጣን ሲመስለን የምንጠጋበት፣ የልባችንን የምናፈስበት ኃይል እንፈልጋለን። ጌታችን አላህ (ሱ.ወ) ደግሞ እንዲህ ይለናል፡-

ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ። ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡
(ሱረቱ በቀራ 186)

የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን 🥰

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ketema Sub City, House No 048/B
Addis Ababa
1000