Fiigaa Fagoo
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fiigaa Fagoo, Grocers, Addis Ababa.
03/11/2025
31/10/2025
Prime Minister Abiy Ahmed’s decisive words “Ethiopia’s right to sea access is undeniable” didn’t just echo across Addis Ababa.
They shook the Horn of Africa. Reports suggest the statement struck deep in Asmara, where President Isaias Afwerki known for his rigid calm suddenly found reason to sprint toward Cairo. ✈️
The message was clear Ethiopia is serious about reclaiming its rightful position on the Red Sea.
31/10/2025
🩸ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲናገሩ ልቡ እንደ ቀይ ባህር ጨው በቅጽበት በአየር ላይ የሚቀልጠው ኢሳያስ፣ አስመራን ትቶ ወደ ቀዝቃዛዋ ካይሮ መሸሸግን መረጠ።የሻዕቢያው ጌታ ለምን ወደ ካይሮ እንደበረረ ሲጠየቅ፣ መልሱ የሚገርም ነበር። "የአካባቢውን ጂኦግራፊ ለመማር" አለ። ነገር ግን፣ የሚያውቁት ሁሉ እውነታው ፍርሃት እንደሆነ ያውቃሉ።😂😂
31/10/2025
የህክምና ሪፖርት! 🚨
❇️ታካሚ- ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ
❇️ምልክቶች- ከባድ የልብ ምት፣ "ዳይፐር" ላይ ያልተጠበቀ እርጥበት፣ "አብይ! አብይ!" እያሉ መባነን። 😱
❇️ምክንያት- በአዲስ አበባ የተደረገ "የባህር በር" ንግግር።
❇️የተሰጠ ህክምና- በአስቸኳይ ወደ ካይሮ "እንዲፈረጥጥ" ተደርጎ፣ በፕሬዝዳንት ሲሲ ክትትል ስር እንዲሆን ተወስኗል።😜
10/06/2025
መተቸት ማንም ይችላል ።
እነ ጀዋር ህዝብን ማገልገል ምን እንደ ሆነ ምን አይነት ዋጋ እንደሚያከፍል አያውቁም !! ገዱ ግን በምን አፉ ነው ? አንዱም ሁለተ የተሰጠው ሃላፊነት መወጣት ያልቻለ ፣ ለመሪነት ብቆ ያልሆነ ሰው ምን ይሁን ይላል ። ስልጣን ቢሰጠውስ ምን ልያደርግ ነው ?
እንደ ለመደው ለአማራ ህዝብ እታገላለው እያለ ወልቃይትን መልሶ ልሸጥ ፣ የኢትዮጵያን መሬት ቆርሶ ለሱዳን ልሸጥ?
ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ አሉ 😂😂
10/06/2025
አይነ ስውሩ ቴዲ አይናማዎቹን ጅሎች የገቢ ምንጭ አደረጋቸው! ጀግና!🤣🤣🤣😁😁😁
ዩቲዩቡን አስተዋውቆ ፣ጎፈንድሚ አካውንት ከፍቶ ሰብስቦ ፣ ሃሳባቸውን በደንብ ሳያጋሩ ወደየቤታቸው ላካቸው! ቴዲ ግን ነብስህ አይማርም😁
09/06/2025
60ዎቹን ትዉልድ መሰዋት ያደረገዉ ፓርቲ አዲሱን ትዉልድ ሊገብር መጣ
ሻቢያ ያደራጃቸው ጭምዶ“የኢትዮጵያን እናፍር'ስ ዘመቻ” የሃገር ውስጥ አጋፋሪዎችን በደምብ ተለይተዋል። አንድ እግራቸውን ከተማ ሌላኛው እግራቸውን ጫካ ካደረገው ሃይል ጋር ያደረጉ “የለሊት ወፍ ፓርቲዎችን” ተመዝግበዋል ።
ከነዚ ፓርቲዎች ዉስጥ በ60ዎቹ ሀገሪቱ ያላትን የተማረ ወጣት አስፈጅቶ ለስልጣን መሰዋት ያደረጋቸዉ ኢሕአፓ ነዉ። ኢሕአፓ ማለቲ በትላንት ናፋቂዎች አዲሱን ትዉልድ ገብረዉ ስልጣን የመያዝ ፍላጎት ያላቸዉ ያረጀ ያፈጀ አስተሳሰብ ባላቸዉ ድሮ ናፋቂዎች የተመሰረተ ፓርቲ ነዉ።
ኢሕአፓ ሀገራችንን አድቋት የሄደዉን ኮሚኒዝም ዳግም ለማምጣት የሚፍጨረጨር በትላንት ላይ የቆመ ፓርቲ ነዉ።
ከላይ እንደሚታየዉም በሚዲያ ላይ ከኢትዮጵያዊነት ባህል ውጪ የሆነ ሥነምግባር የጎደለው ተግባርም ሲፈፅሙ ታይተዋል። ትዉልዱንም ማስተማር የሚፈልጉትም ይሄን ነዉ።
26/05/2025
በምርጫ ያልተቻለውን በ’YouTube’
አቶ ልደቱ አያለው እድሜውን ሁሉ በወሬና አሉባልታ የጨረሰ ፣ አንድ ጠብ የሚል ነገር ያላበረከተ አውርቶ -አደር ነው ። በማንም የማይደገፍ እንደመጣለን የሚያወራ ፣ ግችር በማውራት ብቻ መፍትሔ የሚገኝ የሚመስለው ከንቱ ፖለቲከኛ ነው 😂።
አሁን ደግሞ ትዕይንተ ህዝብ በሚል በ"You Tube" ቀጥታ ስርጭት መንግስትን ከስልጣን እናወርዳለን በማለት እየዶለቱ ነው😂 ። በምርጫ የተመረጠ መንግስት ስልጣን የሚለቀው በምርጫ ብቻ ነው ።
እነ ልደቱ ሁሌ " የሽግግር መንግስት " የሚሉት አሸናፊ የሚያደርጋቸው ሀሳብ የሌላቸው ፣ በቅናት ብቻ ፖለቲከኛ ነን የሚሉ ሀሳብ አልባ ናቸው። ተወዳዳሪ መሆን ከፈለጋቹ ሀገር ቤት በመግባት በሰላማዊ መንገድ መፎካከር እንጂ በ’YouTube’ ምንም ስጣን አይገኝም የዩቱብ ብር እንጂ 😂😂 ።
Click here to claim your Sponsored Listing.