Ethio Jobs Vacancy
በቴሌግራም ከ 400,000+ በላይ ተከታይ ያለው ሁሉም የስራ ማስታዎቂያ ቦርድ
በቴሌግራም ተከታተሉን
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
08/05/2026
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ.....///......
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶት የነበረው ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ ምዝገባ በቴክኒክ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረ መሆኑ ይታወቃል፤
አሁን ላይ ችግሩ ሙሉ በሙሉ ተፈቶ ምዝገባ የተጀመረ በመሆኑ ከሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተጠቀሰው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
ዝርዝር የስራ መስፈርቶችን መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣውን ማስታወቂያ ወይንም ከላይ የተያያዘውን ምስል መመልከት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የምዝገባ ሊንክ፡ https://vacancy.eep.com.et/VacancyList
👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
🟢page👇👇👇
https://www.facebook.com/share/1EjNNLaBU4/
🟣TIKTOK👇👇👇
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM-91NqbwEytg4
06/05/2026
📢✨ የቅጥር ማስታወቅያ ✨📢
🏫 Green Youth Academy ት/ቤት
📍 በአቃቂ ቃሊቲ / ቱሉዲምቱ አርሴማ አደባባይ
ትምህርት ቤታችን ከላይ በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ላይ ልምድ ያላቸውን መምህራንን መቅጠር ይፈልጋል።
📚 የ Elementary አማረኛ መምህር
📚 የ Elementary ህብረተሰብ ሳይንስ መምህር
ጽዳት
📞 መመዝገቢያ ስልክ:
👉 +251911395638
👉 +251972304153
Email 》[email protected]
Telegram 》 https://t.me/greenvacancy/
Website 》http://www.greenyouthacademy.com
✅ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች CV ከላይ ባሉት አማራጮች ይላኩ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa