Leulseged Lema

Leulseged Lema

Share

ይህ የልዑልሰገድ ለማ ይፋዊ የአገልግሎት ገጽ ነው። ልዑልሰገድ ለማ

Photos from Holistic Bible College's post 27/08/2025

ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

Photos from Leulseged Lema's post 29/03/2025

Thank you Jesus Kenael(Gift of God) joined our home. Love ❤️ you Maye Beiminet Afework

10/03/2025

ድንገት የሰውን ልጅ በምድር ሁሉ የሚያጠቃ አንድ መቅሰፍት(እንደ ኮቪድ ዓይነት በሽታ) ዲያብሎስ በምድር ላይ ሲጥል አየሁ። መቅሰፍቱ በድንገት የሚመጣ ሁለት የሰውን ልጅ ሕይወት ትኩረት አድርጎ የሚመጣ ሶስት በሕይወት ያሉትን በከፍተኛ ፍርሃት የሚጥል የድንጋጤው ደረጃ ይለያይ እንጂ ሰውን ሁሉ የሚያስደገጥ፣ አራት ከፍርሃቱ የተነሳ እግዚአብሔርን የረሱ ሰዎች እግዚአብሔር ነክቷቸው ሳይሆን ፈርተው የሚፈልጉበት፣ አምስት መቅሰፍቱ የሰውን ስርዓት የሚረብሽ፣ ስድስት ለሰው አገልግሎት የሚሰጡ ነገሮች ጥፋት የሚተላለፍበት፣ ስድስት የወደቀውን መቅሰፍት ተከትሎ በምድር ላይ ፍርሃትን የሚዘሩ የጨለማ ወፎች(ወፎች መንፈሳዊም መንፈሳዊ የማይመስሉ) ይለቀቃሉ፣ ሰባት ጥፋቱ ለጥቂት ጊዜ ነው።
መትረፍያው መንገድ አንድ በሞት እና በእኔ መካከል አንድ እርምጃ ቢቀር እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነውና ክፉን አልፈራም(መዝ 23፡4) የሚል የእግዚአብሔር ቃል እምነት ሁለት በራስ ጥረት ብዙ አለመንቀሳቀስ ነው።
ይህንን ራዕይ ያየሁት መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ወይም March 10/2025 ሲሆን ካየሁ በኋላ እንደ ሰው እያዘንኩ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ከሃያ ሁለት ጀምሮ ሕልም እና ራዕይ ሳይ በምጽፍበት ማስታወሻዬ ጻፍኩ፣ ለወዳጆቼም አጋራሁ።
መጋቢት 1 ሌሊት 8 ሰዓት 2017 ዓ.ም ተጻፈ በልዑልሰገድ ለማ

ለሌሎች #ሼር አድርጉ
🤳Share
👇👇👇👇👇👇

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa