Excellence Life Faith Church
Excellence Life Faith Church
30/04/2026
እሁድ ሚያዝያ.25.2018 ዓ.ም በEXCELLENCE LIFE FAITH CHURCH/HOUSE OF FAITH/ አጥቢያ ከእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት እንዲሁም በአምልኮአችን አምላካችንን ከፍ የምናደርግበት ጊዜ ስለሚኖረን ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ በቤተክርስቲያናችን በመገኘት አብረዉን እንዲያመልኩና እንዲማሩ በክብር ጋብዘንዎታል
:-መፅሀፍ ቅዱስ እና አጀንዳዎትን መያዝ አይዘንጉ!!
አድራሻ :- ጀሞ ሚካኤል መብራቱን ተሻግረው ወደ ጀሞ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር እንደተጓዙ ብርሀን ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል
Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Ayertena, China Camp 50m Away From The Bridge On The First Building
Addis Ababa
Addis Ababa