Fluent Language Center

Fluent Language Center

Share

Fluent Learning Solutions PLC

Phone number: 0786 28-42-90

17/05/2026

Spelling Rule 4

15/05/2026

The New Taste of English Training

08/05/2026
Photos from Fluent Language Center's post 06/05/2026

ከ abcd... በተጨማሪ ዓለምአቀፍ የድምጽ ምልክቶችን International Phonetic Alphabets (IPA) በጊዜ ተምረን ለይተናቼው ቢሆን ኖሮ ከሁለቱ ጽሁፎች የእንግሊዝኛ ቃላትን በየትኛው አቀራረብ በትክክለኛ ድምጻቼው ማንበብ የምንችል ይመስላችኋል?

04/05/2026

የቀጠለ ...

No More አ.ብ.ክ.ድ …!!!

አዲስ ያይደለ ግን በኛ ሀገር የትምህርት አሰጣጥ ያልተለመደ ይዘትና አቀራረብ ሲመጣ ተግዳሮት እንደሚገጥመው ባውቅም ይህ ይዘትና አቀራረብ በቀሪው ዓለም በጥሩ ሁኔታ የሚሰጥና ሣይንሳዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት አሰጣጥ ዘዴን የተከተለ ስለሆነ በሒደት ሙሉ ተቀባይነት እንደሚያገኝ አምናለሁ፡፡

በሃሳብ ደረጃ ትክክል ቢሆንም ሕፃናትን አ.ብ.ክ.ድ … ማስተማር ለአንድ ፊደል አንድ ድምጽ ብቻ እየሰጡ የማስተማር ሰፊ ክፍተት ስላለበት ይህኛውን ዘዴ ብንከተል በአጭር ጊዜ ውጤታማ ያደርገናል፡፡

The Letter “Cc” and Its Sounds

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa