AD Homes

AD Homes

Share

"ታማኝነት መገለጫችን ነው

16/07/2025

ታላቁ አያት በካዛንቺስ የመኖሪያ መንደር

🏭PPP Village Project
27 ሄክታር (27,000 M²) ላይ ያረፈ
ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ መንደር

🔔40%የመንደሩ ልዩ የቤቶች ፤ 30% መንገድና የጋራ መገልገያ ቦታዎች እና 30% የውስጥለውስጥ መንገድ ፋሲሊቲ አሰፋፈር በከተማ አስተዳደሩ በኩል የተወሰነ ነው::

የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ከአንጋፋው አያት ሪልስቴት ጋር በአጋርነት የሚያለሙት የመኖሪያ መንደር ነው።

📌 በሳይቱ የሚገኙት የካሬ አማራጮች
🛏️ ባለ 1 መኝታ 🎡45ካሬ 55ካሬ 60ካሬ
🛌 ባለ 2 መኝታ 🎡80 ካሬ
🛌 ባለ 3 መኝታ 🎡95ካሬ 105ካሬ 115ካሬ
🛏️ ባለ 4 መኝታ 🎡140 ካሬና 160 ካሬ

📌ማስረከቢያ ጊዜ
ከፊል ግንባታ =2 አመት
ሙሉ ግንባታ = 3 አመት


📌 የዋጋ ተመኑን በተመለከተ እንደ ፍሎር ደረጃው የሚወሰን ሆኖ የሚከተለውን ይመስላል። ቅድመ ክፍያውን 10% ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ግን ከተጠቀሰው ዋጋ የሚቀንስ ይሆናል።

ማሳሰቢያ ፦"ካሳንቺስ ለመኖሪያ ብቻ አይደለም እንቨስትመንትም
Call 0935440329

03/07/2025
16/04/2025

በመሃል ካዛንቺስ እነሆ ሽያጭ ጀምረናል!

ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤

➯ ከ ባለ 1 ፤ 2 ፤ 3 እና 4 መኝታ
➯ ከ 45ካሬ እስከ 160ካሬ
➯ 20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ

ልዩ ቅናሽ

100%--ለከፈለ---15% ቅናሽ
90%---ለከፈለ----10 %ቅናሽ
80%-----ለከፈለ ----8%ቅናሽ
60%---ለከፈለ-------5 ቅናሽ ቅናሽ ይደረጋል

በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ።

በተጨማሪም ግንባታቸው ከ90% በላይ በተጠናቀቁ
በCMC፣አያት፣ መሪ ሳይታችንም በታላቅ ቅናሽ እየሸጥን ነው።

ለበለጠ መረጃ:

☎️ +251935440329
+251988745858

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

ETHIOPIA �
Addis Ababa