Ethio Tech

Ethio Tech

Share

Let's go invent tomorrow instead of worrying about what happened yesterday.

Photos from Ethio Tech's post 02/03/2020

‹‹የዛሬ ሳምንት አድርገው፡፡ እኔ ሴት ነኝ፡፡ ጦርነት አልወድም፡፡ ነገር ግን አገሬ እንደዚህ ያለ ክብር የሚነካ ዘለፋ ከምትሸከም ጦርነትን እመርጣለሁ፡፡ ሂድ መንገዱ ጨርቅ ያድርግልህ፡፡ እግሩን ለጠጠር ደረቱን ለጦር ሰጥቶ ፣ ደሙን ለአገሩ ፍቅር አፍስሶ ፣ እሱ ወድቆ አገሩን የማያቆም እዚህ ያለ እንዳይመስልህ፡፡ ሂድ የኢትዮጵያን ሰው ባታውቀው ነው፡፡ ለአገሩ መሞት ማለት ለሐበሻ ጌጡ ነው፡፡ ሂድ ባሻህ ጊዜ ተመለስ ተሰናድተን እንጠብቅሃለን፡፡ ያንተን ወንድነትና የጣይቱን ሴትነትም ያን ጊዜ እናየዋለን ሂድ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ፤›› - ንግሥት ጣይቱ ብጡል

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa