Techsolutions

Techsolutions

Share

TECH Solutions is a software company which has customers all over the world.

Photos from ShegerApps - Helpful Android APPs and Games's post 26/08/2018

APP Link:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ፡፡
መልካም አዲስ አመት!!! አመቱ የሠላም የፍቅር እንዲሁም የብልፅግና እንዲሆንሎ እየተመኘን አዲሱን የኢትዮ ቴሎኮምን ቅናሽ መሰረት ያደረገውን ከ225,000 በላይ ተጠቃሚ ቤተሰቦች ያሉት የይህን የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ከሌሎት ዳውንሎድ አድርገው ካሎት ደግሞ አፕዴት አድርገው በቀላሉ እንዲጠቀሙበት ስንጋብዝ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው፡፡
ዋና ዋና የአፕሊኬሽኑ ጥቅሞች
- የሞባይሎን ካርድ መሙላት በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት
- አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ
- ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት
- ቀሪ ሂሳቦን ማየት
- መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ
- በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
- በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
- የድምጽ የአጭር መልዕክት አገልግሎት ለመጠቀም
- የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
- በቴሎኮም ዙሪያ ጥያቄ ለማቅረብ (994) መደወል ያስችላል
- የተወሰኑ ጠቃሚ ስልክ ቁጥሮች ፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች
- የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም

ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ -- ህይወቶን ቀለል ያርጉ!

መልካም አዲስ አመት በድጋሚ

Ethio Telecom in Easy Mode - Android Apps on Google Play 19/07/2017

አዲሱን ቨርዥን ጭነውታል ካልጫኑት አሁኑኑ ጭተው ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ የኢትዮቴሎኮም አገልግሎቶችን በነፃ ይጠቀሙበት

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami

Ethio Telecom in Easy Mode - Android Apps on Google Play