K Electronics Camera Repair

K Electronics Camera Repair

Share

Camera Repair Service in Addisababa We fix all types of Digital Camera come visit us

15/08/2025

ሰላም ቤተሰብ አብዛኞቹ የRF ሌንሶች ፍሮንት መስታወታቸው ቀለም ቅብ(Tinted) ናቸዉ እናም ሻምፓኝ ከተረጨበት መስታወቱ ይበላሻል በቀላሉም መጠረግ ሚቻል ስላልሆነ ካሁኑ UV filter በመጠቀም ለሌንሱ ጥንቃቄ ያድርጉ
ኬ ኢሌክትሮኒክስ የካሜራ ጥገና ሲያስፈልጎ ወደኛ ይምጡ በ0911860421 ካሊድ ብለዉ ይደዉሉ 🤙

Photos from K Electronics Camera Repair's post 05/08/2025

ሰላም የኬ ኢሌክትሮኒክስ ቤተሰብ ታች ምስሉ ላይ ምታዩ 5D mark iii camera ፈርምዌሩ 9.3.0 AB የሚል ሲሆን የፋብሪካዉ የመቸረሻ ፈርምዌር ግን 1.3.6 ነዉ
ይህም ማለት ካሜራዉ ሪፓክ ናው ኦሪጅናሉንም መልሶ መጫን አይቻልም ከተወሰ ጊዜ ቡሃላ ካሜራዉ የተለያዩ ችግሮች ይታዩበታል
ሪፓክ ካሜራ ስትገዙ ቼክ ማድረግ ያለባቹ ነገሮች
1 ፎከስ በview finder እና live mode
2 ሜሞሪ ካርድ
3 በተኖቹ ሁሉም መስራታቸዉን
4 ፍላሽ ሴንሰር
5 ኣድዮ ጃክ
6 USB ኬብል

Photos from K Electronics Camera Repair's post 04/06/2025

Canon 70 በ 200 ማርክ 2 ወድቆ ፎከስ የሳተ ዉስጥ ተሰብሮ የያዘች ፕላስቲክ ዘንግ በሞደፊክ ተስተካክሏል 👌🤙 እንዲህ አይነት አገልግሎት ከፈለጉ በ 0911860421ላይ ካሊድ ብለው ይደዉሉ
ኬ ኢሌክትሮኒክስ እንለያለን

Want your business to be the top-listed Photography Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address

Addis Ababa