Addis Astemari

Addis Astemari

Share

የእንግሊዝኛ ስልጠና ለህፃናትና ለአዋቂዎች
ከመሰረቱ የሚጀምር ስልታዊ ትምህርት በባለሙያ መምህራን። ተጨባጭ ለውጥ ያግኙ።
ይደዉሉ: 0942221490

How to make Friends in English (ጓደኛ ማፍራት) - Communication 05/06/2026

https://youtu.be/x3dZDhT5YBc

How to make Friends in English (ጓደኛ ማፍራት) - Communication In today's lesson, you will learn how to make friends in English....

How to Introduce Yourself in English (ራሴን ማስተዋወቅ) 04/06/2026

How to Introduce Yourself in English (ራሴን ማስተዋወቅ)

How to Introduce Yourself in English (ራሴን ማስተዋወቅ) የዛሬውን ትምህርት ስለወደዱት እናመሰግናለን! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ራስን በቀላሉ እንዴት ማስተዋወቅ እንደሚቻ...

25/05/2026

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ማሻሻል ይፈልጋሉ? ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ (A1 Beginner to Advanced) የተዘጋጁ የተዋቀሩ የቪዲዮ ትምህርቶችን የያዘው የአዲስ አስማሪ (Addis Astemari) መተግበሪያ ምርጥ ምርጫዎ ነው!

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱና የቋንቋ ችሎታዎን ማደሳደግ ይጀምሩ:
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addisastemari.learn&hl=en

25/05/2026

እንግሊዝኛዎን ደረጃ በደረጃ ያሳድጉ! 🇬🇧✨

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ማሻሻል ይፈልጋሉ?

ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ (A1 Beginner to Advanced) የተዘጋጁ የተዋቀሩ የቪዲዮ ትምህርቶችን የያዘው የአዲስ አስማሪ (Addis Astemari) መተግበሪያ ምርጥ ምርጫዎ ነው!🌟

መተግበሪያው ምን ይዞልዎ ቀርቧል?

1. ደረጃቸውን የጠበቁ የቪዲዮ ትምህርቶች፦ በራስዎ ፍጥነት የሚከታተሏቸው ግልጽ ማብራሪያዎች

2. ከኢንተርኔት ውጪ የሚሰራ (Offline Mode)፦ ትምህርቶችን አንዴ አውርደው (Download) ያለ ኢንተርኔት በየትኛውም ቦታ መማር የሚያስችሉ
3. የክህሎት መመዘኛ ጥያቄዎች (Quizzes)፦ ከእያንዳንዱ ትምህርት በኋላ እውቀትዎን የሚፈትኑበት

4. ቀላል ክፍያ፦ በቴሌብር (Telebirr) እና በሲቢኢ ብር (CBE Birr) በቀላሉ ኮርሶችን መግዛት የሚያስችል

5. የምስክር ወረቀት (Certificates)፦ ኮርሶችን ሲያጠናቅቁ የሚሰጥ እውቅና

📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱና የቋንቋ ችሎታዎን ማደሳግ ይጀምሩ:👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addisastemari.learn&hl=en

05/04/2026

🎉 we earned the emerging talent badge this week, recognising us for creating engaging content that sparks an interest among our students

05/04/2026

በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለ ጊዜ ስንናገር የምንጠቀማቸው "Prepositions" (መስተዋድድ) የትኞቹ ናቸው? ‘In’፣ ‘on’ እና ‘at’ መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ለነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥ አጭርና ግልጽ ማብራሪያ እነሆ።

https://learn.addisastemari.com/am/blogs/69d10f34c0ddfca7c2d1d705?v=4

23/02/2026

እንግሊዝኛን በትክክለኛ መንገድ ይማሩ!

​የዛሬው አጭር ትምህርት እነሆ - ቀላል፣ ግልጽ እና ተግባራዊ።

​ትምህርቱ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት፣ ለተጨማሪ ተመሳሳይ ስልጠናዎች ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፡

🔗 learn.addisastemari.com/am

​ #እንግሊዝኛንይማሩ #የእንግሊዝኛጠቃሚመረጃዎች #ትምህርት #አዲስአስተማሪ

21/01/2026

Grammar doesn’t have to be scary 😅
Here’s a simple explanation that ACTUALLY makes sense.
Save this to review later!

10/01/2026

Want to sound more confident in English?
Learn and use this 🔥
Save this video if it helped 😊

10/01/2026

የእንግሊዝኛ ስልጠና ለህፃናትና ለአዋቂዎች
ከመሰረቱ የሚጀምር የእንግሊዘኛ ትምህርት በባለሙያ መምህራን።
ተጨባጭ ለውጥ ያግኙ!!
ይደዉሉ: +251942221490
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ።
https://learn.addisastemari.com/

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Hayehulet
Addis Ababa
1000