Wudase
Reason Society is an education page about Science and Philosophy.
21/08/2018
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትንሣዔዋ ፍልሰቷ እርገቷ ሁላችሁንም አደረሳችሁ።
ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ትምህርት "በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።"
==SHARE SHARE
መዝሙር 44(45)
9 የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።
10 ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ፤
11 ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፥ እርሱ ጌታሽ ነውና።
Psalm 44 (45)
9 Kings' daughters were among thy honourable women: upon thy right hand did stand the queen in gold of Ophir.
10 Hearken, O daughter, and consider, and incline thine ear; forget also thine own people, and thy father's house;
11 So shall the king greatly desire thy beauty: for he is thy Lord; and worship thou him.
Memeher Zebene Lemma Preaching -"Upon thy right hand did stand the Queen in Gold of Ophir." Filseta Psalm 44(45) 9 የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። 9 Kings' daughters were among thy honourable women: upon thy right hand...
14/10/2016
ከልዩ ልዩ በሽታዎች ከኤች አይ ቪን ጨምሮ የሚያድን: ሙት የሚያስነሳ ጸበል ያለው -በደቡብ ክልል አርባምንጭ ወረዳ አከባቢ የሚገኘው ተዓምረኛው #የዚጊቲ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ገዳም ይህ ነው:: ዶክመንተሪ ፊልሙን ተመልክተው ይደመሙ:: የተፈወሱ ብዙ ወገኖቻችን ምስክርነት ሲሰጡ ይታያል! በተለያዩ በሽታዎች የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይህንን ቭድዮ አይተው ወደዚህ ታላቅ ገዳም ሂደው ይፈወሱ ዘንድ #ሼር በማድረግ እናድርስላቸው!
www.wudasetube.com/watch.php?vid=f6f0438aea
EOTC Monasteries -ተዓምረኛው የዚጊቲ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ገዳም-Abune G/Menfes Kidus Gedam of Arbaminch (Zigiti)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
ADDISABABA