Warka Tour and Travel
Warka Tour and Travel hosts tourist destinations with curated experiences across Ethiopia! Warka is a tree!
13/09/2022
ከእሁድ መስከረም 15 የእርድ ቀን ( ወሃምያ )ጀምሮ እስከ መስከረም 17 ትልቁ በዓል(ንቅባር) ድረስ ዋርካ የዘንድሮውን የ2015 ዓ.ም የመስቀልን በዓል በጉራጌ ጭቋራ መንደር ያከብራል።
* ክትፎ ከነክብሩ
* ጥሬ ስጋ ቀይ ከጮማው
* ጎመን ክትፍውና አይቤው
* ቡና በቂቤው
* ከውብ የጉራጌ ህዝብ መስተንግዶና ፍቅር ጋር ተዘጋጅቷል
እንደፍላጎትዎ ከሚያምረው የጉራጌ ጎጆዎች ( host family) ወይንም በድንኳን ውስጥ አዳርዎን በማድረግ የሚያስደንቅ በዓል ለማሳለፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ !
🗓️ የቆይታ ጊዜ: 2 ምሽት እና 3 ቀናት
🏷️ዋጋ 4999 ብር ብቻ
⌚ መነሻ እሁድ መስከረም15 12:00
መመለሻ መስከረም 17
📍መነሻ ቦታ ቦሌ ዲኤች ገዳ
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው
⛺የድንኳን /host family fee
🚍 ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ
🔥የእሳት ዳር ጨዋታ
🐐የካምፕፋየር ምሽት (ጥብስ)
🚶የእግር ጉዞ
🥩ምግብና መጠጥ
📸የፕሮፌሽናል ፎቶግራፊ
👨⚕️ የህክምና ባለሙያዎች
ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልኮች ይደውሉልን
📞 +251968198324
📞 +251910540659
#የተንቢ #ጉራጌ #ደመራ #መስቀል #ክትፎ #አረቄ
07/06/2022
የዋርካ ቤተሰብ ግንቦት 27 እና 28 በላንጋኖ፣ አብያታና ሻላ አሰደሳች ጊዜ አሳለፈ፡፡ በዚሁ የሽርሽር መሰናዶ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ ዋርካ በሌላ አሰደሳች የጉዞ መዳረሻ ትመለሳለች !! ካሳለፍናቸው አይረሴ ጊዜ መሃል ጥቂቱን በፎቶዎች ክፍል ሁለት ተጋበዙልን!
The Warka family had an unforgettable experience during our trip to langanoo and Abijiata and Shalla this June 4 and 5. We would like to thank all who joined us for this incredible trip. Warka has a lot more in store stay tuned!
Here are some of the pictures from our trip Part two, enjoy!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000