Repi pre,primary and middle school
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Repi pre,primary and middle school, School, Addis Abeba, Addis Ababa.
27/05/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ
👇👇👇👇
ለበለጠ መረጃ
tiktok.com/ ይጎብኙ
23/05/2026
tiktok.com/
follow ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
repi primary and middle school on TikTok 560 Followers, 0 Following, 575 Likes - Watch awesome short videos created by repi primary and middle school
04/05/2026
30/04/2026
ቀን :- 22/08/2018 ዓ.ም
የክፍለ ከተማ እና የወረዳ 11 አመራሮችና ባለሞያዎች እንዲሁም አንጋፋው አምባሳደር አርቲስት ሻምበል ስዩም በተገኙበት የቆሻሻ አወጋገድን አስመልክቶ ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎችና ሰራተኞች ግንዛቤ የተሰጠ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ ፔስታልን ሊተኩ የሚችሉ 50 ቦርሳዎች እንዲሁም ለሚያስተባብሩ ተማሪዎች 10 የበጎ ፍቃደኞች አንፀባራቂ ልብሶች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ ሲሆን በዕለቱ ከወንዝ ዳርቻ ፍሳሽ አወጋገድ ጋር ተያይዞ በተማሪዎች የችሎት ድራማ ቀርቧል።
#ሪጲ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
12/04/2026
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ::
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
#ረጲ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa