M Real Estate Consultancy
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from M Real Estate Consultancy, Estate agent, Addis Ababa.
02/12/2025
ካቮድ ኮሜርሻል በ መገናኛ ፣ በሽሮ ሜዳ እና በካዛንችስ በሚያስገነባቸው እጅግ ዘመናዊ የንግድ ማዕከሎች ላይ ታላቅ ቅናሽ !! ከ
- 50% ክፍያ በኃላ ሱቁን ተረክበው እየሰሩ ቀሪውን ሚከፍሉበት
- 50/50 ከወለድ ነፃ ክፍያ አሰራር
- 50% የባንክ ብድር
- 30% ቅድመ ክፍያ ጋር አትራፊ የኢንቨስትመንት ምርጫ አመቻችተን በአክብሮት ጠርተንዎታል ፡፡
በእነዚ የንግድ ማዕከላት ውስጥ ዘመናዊ ሊፍቶች ፣ ኤስክሌተርስ ፣ የ 24 ሰዓት ውሀ ና ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፣ ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጂንግ ስቴሽንስ ፣ የባስ እና የታክሲ ተርሚናሎች ፣ ለመዝናኛነት ወተር ፓርክ ፣ ሮለር ኮስተር ፣ ጎ ካርት ፣ ዘመናዊ ሲኒማዎች ፣ ካፌና ሬሱትራንቶች ከ በቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር አካተዋል ። ይፍጠኑ ይደውሉ !!
ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ !!
ለበለጠ መረጃ 0911387215 ይደውሉ
10/09/2025
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ የአዲስ ዓመት ታላቅ የበዓል ቅናሽ ከአያት ሪል እስቴት ‼️
👉 በ5% ቅድመ ክፍያ 215,176 ብር ብቻ ቤትዎን በፍጥነት መርጠው ይያዙ ኋላ እንዳይቆጩ !!!
እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ካ ሜ ,160 ካ.ሜ
✍ ቅድመ ክፍያ 10%
✍ 25% ታላቅ የበዓል ቅናሽ አለን
✍ 60/40 የረጂም ጊዜ የብድር አገልግሎት ከዝቅተኛ ወለድ ጋር
በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማት
ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ የተሻለ ቦታ ይሰጠዋል!!!
ቢሮ ለመምጣት እና ቤት ለመግዛት:
☎️ +251911387215 አሁኑኑ ይደውሉ !!!
02/09/2025
🎁ከአንጋፋው አያት ሪልእስቴት መንደር ውስጥ ለሽያጭ ከቀረበው ውቡ ካሳቺስ መንደራችን ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤቶች
🏡በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
💎 ባለ 1 መኝታ ከ 439,461 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
💎 ባለ 2 መኝታ በ 781,264 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
💎 ባለ 3 መኝታ በ 927,751 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
💎 ባለ 4 መኝታ በ 1,367,212 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🛍️በተጨማሪም የዚህን ግዙፍና ገናና ድርጀቶች ተቀላቅዬ ዳጎስ ያለ ትርፋ ተካፋይ ልሁን ካሉም ይቻላል አክሲዮን በመሸጥ ላይ ነን
ይደውሉልን
የአያት ሪልእስቴት መንደራችን ይቀላቀሉ!
ለበለጠ መረጃ :-📲0911387215
📲0900475858
27/08/2025
💥💥💥ቀዳሚዎች ተጠቃሚ ናቸው !!💥💥💥
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት-ካዛንቺስ መንደር🏢🏢⛪⛪🕌🕌
እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
እንደፍላጎትዎ ....
📌ከ ባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ
📌 ከ 45 ካሬ እስከ 160 ካሬ አማራጮች
👉ቅድመ ክፍያ 10%
አስበልጦ ለሚከላል እስከ 20%% ቅናሽ ተዘጋጅቷል
በግቢው ውስጥ :-
➤ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል 🏛️
➤ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ ⚽
➤ መዋኛ ገንዳ 🏊
➤ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች 🚴
➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር 🚙
➤ የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች ⛽
በጊቢው ዙሪያ ፦
➤ ፓርኮች እና የወንዝ ዳር ልማት🌲🏕️🏞️
➤ አለምአቀፍ ት/ቤቶችና ሆስፒታል 🏤🏨
➤ የእምነት ተቋማት ⛪⛪🕌🕌
የቤቶቹ ዕይታ ፦
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )🏛️
➤ ወደ ጫካ🌲🌲🌲
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት 🏞️🏞️🏞️
➤ ወደ ወተር ፓርክ 🎢🎢🛝🛝🎠⛩️🎡🎡
"ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል"
ለምዝገባ 📞911387215/ 900475858 አሁኑኑ ይደውሉ .
እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንልዎ
💥💥💥 አያት ዞሮ መግቢያዬ💥💥💥
17/06/2025
🔔🔔በድጋሚ የማይገኝ የመኖሪያ ቤት አጋጣሚ ከአያት ሪል እስቴት 🔔🔔
#የማስታወቂያ ዋጋችን ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውናል⏰።
እንዳያመልጥዎት ይህንን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙ!
👉እሁድን ጨምረን ስለምናስተናግደዎ በ0900475858 ይደዉሉ።
👉ቅድመ ክፍያ 10% =ከ 439,461 ብር ጀምሮ
# 40% ብድር አስከ 30 አመት በ 9.5 አነስተኛ ወለድ እየኖሩበት የሚከፍሉት።
▶️ እንዲሁም ለአጭር ጊዜ የሚቆይ አንዳከፋፈልዎ ከ 8%-20% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ።
#ባለ አንድ መኝታ 45፥55 እና 60 ካሬ
#ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሬ
#ባለ ሶስት መኝታ
95፣105 እና 115 ካሬ
#ባለ አራት መኝታ
1140 እና 160ካሬ
🎯ካሳንችስ አያት የመኖሪያ መንደር በውስጡ የሚያካትታቸው አገልግሎቶች
👇👇👇
✅ 13,752 የመኖሪያ ቤቶች
✅ ደረጃውን የጠበቀ ሞል
✅ የንግድ ሱቆች
✅ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
✅ የጤና ማዕከል
✅ አራት መዋለ ህፃናት
✅ የህዝብ ፕላዛ
✅ አረጓዴ ቦታዎች
✅ 12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆም ቤዝመንት ፓርኪንግ
✅ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ መንገዶችን ያካተተ ነው።
👉ከቤተመንግስት በቅርብ ርቀት የሚገኝ
#ቢሮ ለመምጣት እና ሳይት ለማየት
👇
☎️0911387215
☎️0900475858
06/05/2025
ካዛንቺስ
☎️ 0911387215
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
የሚመኙት ያማረ ነገዎ
እውን ይሆን ዘንድ‼️
እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ካ ሜ ,160 ካ.ሜ
✍ቅድመ ክፍያ 10% =(ከ 492,971 ብር ጀምሮ)
በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች እና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማት
የቤቶቹ ዕይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት
➤ ወደ የካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ
ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል
ለምዝገባ 📲 0911387215
አሁኑ ይደውሉ
04/02/2025
17/01/2025
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
በከፍተኛ ጥራት,እየተገነቡ ያሉ አፓርታማዎቻችን
የ7% ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸው ሲሆን
ዛሬውኑ ገዝተው የቤት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ:
📲 0911387215
📲0777387215
ይደውሉ
አያት ዞሮ መግቢያዬ!
Ayat Realstate
ለጥቂት ቀናት ሚቆይ እስከ 50% ድረስ ቅናሽ አርገናል
3መቶ 80 ሺህብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከፍለው የ ቤት ባለቤት ይሁኑ
cmc ሚካኤል ጀርባ በ15%
አያት ባቡር ጣቢያ ሳይት በ15%
Cmc የተባበሩት site 8%
አያት zone3 8%
👉የማይታመን ቅናሽ ከ አያት ሪል ስቴት 80% ግንባታ የተጠናቀቀ ቤትን 15% በቅደመ ክፍያ ብቻ፤
👉የዶላር ምንዛሬ አያሳስቦዎት ምክንያቱም ውላችን በብር ብቻ ስለሆነ እድሉን ዛሬውኑ ይጠቀሙ!
👉60 ካሬ 1መኝታ
አጠቃላይ የቤቱ==4,798,260 ብር ቅድመክፍያ (8%)== 380,000 ብር
👉70 ካሬ1መኝታ
አጠቃላይ የቤቱዋጋ==5,597,970 ብር ቅድመክፍያ==447,000 ብር
👉72 ካሬ 2መኝታ
አጠቃላይ የቤቱዋጋ==5,757,912 ቅድመክፍያ==460,000 ብር
👉90 ካሬ 3መኝታ
አጠቃላይ የቤቱዋጋ==7,197,390 ብር ቅድመክፍያ===575,000ብር
👉107 ካሬ 3መኝታ
አጠቃላይ የቤቱዋጋ==8,556,897 ብር ቅድመክፍያ==684,551.76 ብር
👉115ካሬ 3መኝታ
አጠቃላይ የቤቱዋጋ==9,196,665 ብር ቅድመክፍያ ==735,733 ብር
👉127ካሬ 3መኝታ
አጠቃላይ የቤቱዋጋ==10,156,317 ብር ቅድመክፍያ ===812,505.36 ብር
👉138ካሬ 3መኝታ
አጠቃላይ የቤቱዋጋ==11,035,998ብር ቅድመክፍያ==882,879.84 ብር
👉150 3መኝታ
አጠቃላይ የቤቱዋጋ==11,995,650 ቅድመክፍያ==958,800 ብር
👉 (8%) ቅድመ ክፍያከፍለው የ ቤት ባለቤት ይሁኑ
ከደሞዝዎ በተጨማሪ ቋሚ ገቢም ያስገቡ!
ከፍተኛ ትርፍ የሚያስገኝ አክሲዮንም አለን
በ40% ቅድመ ክፍያ በመግዛት ቀሪውን 60%
በሦስት ዓመታት ከፍለው ማጠናቀቅ የሚችሉበት
የተሻለ የኢንቨስትመንት አማራጭ ይዘን ቀርበናል።
የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...
➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።
⭐️ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን 2500 አክሲዮን
⭐️ ከፍተኛ አክሲዮን መጠን 20 ሚሊዮን
👉እንግዳውስ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ይፍጠኑ!!
ብዙ ሠምተው የማይጨርሷቸው አማራጮችም አሉን ከእናንተ የሚጠበቀው ካሉበት ሆነው ደውለው የሚፈልጉትን መምረጥ ብቻ ነው
#ንግድ ሱቆች ከ ግራውንድ ጀምሮ
ሲኤምሲ አያት ዋናው አስፓልት ዳር ላይ
ዋናውን አስፓልት ዳር
ከ 25ካሬ ጀምሮ አለን
#1የሰራተኛ ክፍል፣ #የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫና ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ።
የበለጠ መረጃ
0911387215
0777387215
ከአፈሪካ ኤግዚብሽን ማዕከል አና ከለሚ ፓርክ አቅራቢያ የቀድሞው ተከለብርሀን አምባዬ ግቢ ውስጥ የሚመኙት ያማረ ነገ እውን ይሆን ዘንድ ዘመናዊ የሆኑትን የአያት አፓርታማዎች እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን!
#በ8%ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ ግንባታው ሂደት በ 8 ዙር ያለ መንም ወለድ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የቤት ባለቤት ይሁኑ።
✅ በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ24ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ
እና
✅የስምንት ትርፋማ ድርጀቶች የአክስዮን ሽያጭ ላይ እንገኛለን
📈አያትን የሰማ ትርፋማ 📢
✅ ይደውሉ 🤳 0996010142
ያማረ ነገዎን ይገንቡ!
አያት ዞሮ መግቢያዬ!
M Real Estate Consultancy Real Estate
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
1000