Ethiopia Posts
ለወቅታዊ መረጃ/Fun information
10/10/2023
በሲዳማ ክልል መንግሥትን በሚተቹ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እሥርና ማሳደድ እየተፈጸመ ነው ሲል የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ አስታወቀ።
ፓርቲው እስከ ትናንት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን ጨምሮ 20 የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችና አባላት በሌሊት ታሥረው መወሰዳቸውን ገልጿል፡፡
ፓርቲው በክልሉ እየደረሰ ነው ያለውን የተለያዩ ችግሮችም ዘርዝሯል ሲል ዶቼቬሌ ዘግቧል። Wolaita Times
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa