Tibebu Kaleb

Tibebu Kaleb

Share

A Smart Person without Christ is a fool!

27/04/2026

ደክሞን ንስሃ ከመግባት ይልቅ ብርቱ ነን እያልን ራሳችንን እየሸነግልን የቀጨጨና ፊሬ ቢስ ሕይወት እንድንኖር የሚያደርገን ትምህርት ጤናማ አይደለም።

17/04/2026

ወንጌላዊ ያሬድን ለመግለጽ እሞክርና ቃላት ያጥረኛል፣ብቻ በዘመናት ውስጥ ሰዎችን ማስነሳት የሚችል እርሱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ያሬድ እንወድሃለን እናከብርሃለን።❤

06/04/2026

መዝሙር 51:15-17
15 አቤቱ፥ ከንፈሮቼን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ያወራል።
16 መሥዋዕትን ብትወድድስ በሰጠሁህ ነበር፤ የሚቃጠለውም መሥዋዕት ደስ አያሰኝህም።
17 የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበርውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም