Ethio kal
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio kal, Photographer, Addis Ababa.
22/02/2020
100,000 view in one day.
ነበር ወይ የገባሽው ቃል
ሌላ ስትለምጅ ባንዴ የሚጣል
ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል
የኔ አለም ....
ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ
በልብሽ ....
በልቤ ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
በድንገት....
ብርሃን አለሜን በቅፅበት ብቀማ
እድሜዬን...
ለሰጠሽኝ ፍቅር ኳተንኩ በጨለማ
ተይ ኪያዬ .....ተይ ኪያዬ
ብርሃን ትዝታዬ
ተይ ኪያዬ ..... ተይ ኪያዬ
እንዴቴ ልመን ችዬ
አሃሃሃሃ....በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ
ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ....ስንለያይ
አሃሃሃሃ....ከደመናው ልቃ በልጣ
ለኔም ፀሀይ እስክትወጣ ....እንደውው
በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
ሸኚኝ አበባዬ
በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
ሄድኩኝ አሜን ብዬ
Click here to claim your Sponsored Listing.