Wanci Project
let us make our enviroment green no more green house gass b/c we are here
21/04/2026
አክራሪ ፖለቲከኞችና የዲጂታል ሚዲያ ሰዎች ካሙዙ ካሳን ለምን በዚህ ደረጃ ፈሩት?
(እስቲ እነዚህን ሶስት ምክንያቶች እንመልከት)
1. ካሙዙ የእነሱ ጎጥ ሰው ስላልሆነ
2. ካሙዙ በአጭር ጊዜ በሰራው ስራ የአዲስቷ ኢትዮጵያ ትውልድ የሙዚቃ ስራዎች ንጉሥ መሆን ስለቻለ
3. እነሱ አንድነትና አንድ አይነትን እያምታቱ ኢትዮጵያዊያንን መከፋፈል ላይ ሲጠመዱ ካሙዙ ግን ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን ክብር እና ፍቅር ያለው ተጨባጭ ስራዎችን በመስራት ተቀባይነትን ስላገኘ ነው
ለማንኛውም እነዚህ አጁዛዎች ለጥቅማቸው እና ለጎጣቸው ካልሆነ በስተቀር ለማንም የሰው ልጅ ክብር ስለሌላቸው ካሙዙን መጥላታቸው አያስገርመንም።
Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Haroo Waancii
Addis Ababa
Addis Ababa