DorrycafeRst&BAKERY

DorrycafeRst&BAKERY

Share

dory cafe

24/06/2024

ሰኔ 17፤2016 - ውድ የ- አድማጮቻችን የ facebook ገጻችን like, share እና Comment በማድረግ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።

የመወያያ ነጥቦች:

1. የማይረሱት መስተንግዶ ያበሳጮት ወይም የተደሰቱበት የትኛው ነበር? እርሶስ ነጋዴ ከሆኑ እንዲህ ዓይነት ደንበኛ ይቅርብኝ ያስባሎት አለ?

2.ምን አይነት ልጅ ነበሩ? በህፃናት ንግግር የሳቁበት ወይም የደነገጡበት አጋጣሚ የትኛው ነበር?

3. የወላጅ እናታቸውን የቀብር ስነስርዓት ሊያስፈፅሙ የሄዱት ወንድማማቾች ምን ገጠማቸው?

4. በኢትዮጵያ በኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኙ ስኬታማ አትሌቶች የማይረሱት ድል የትኛው ነው? የኦሎምፒክ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እየታሰበ ይገኛል

በመላው ዓለም በዩቲዩን ገጻችን ይጥብቁን። 👇👇👇👇
https://www.youtube.com/.1

#ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: https://www.bisrattv.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
Twitter: https://twitter.com/Bisrat101fm
TikTok: https://bit.ly/48Do

03/05/2023

ሚያዝያ 25፤2015-ውድ የ- አድማጮቻችን አዲሱን የ facebook ገጻችን like, share እና Comment በማድረግ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።

የመወያያ ነጥቦች:
👉እቁብ ይጥላሉ? የእቁቡ መተዳደሪያ ደንብ ምን ይላል
👉ይቅርታ የሚገባው ማነው?የይቅርታ ልብ ምን ዓይነት ነው?
👉የወሲብ ሰራተኛዋ አሳዛኝ ገጠመኝን እናንሳለን
👉ፖስወርድ(የይለፍ ቁጥሮን) ከእርሶ ውጪ ማን ያውቀዋል። ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ የይለፍ ቃል ቀን ይታሰባል

#ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን
እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
youTube: https://bit.ly/3zAAOrB
Twitter: https://twitter.com/Bisrat101fm

26/04/2023

ሚያዝያ 18፤2015-ውድ የ- አድማጮቻችን አዲሱን የ facebook ገጻችን like, share እና Comment በማድረግ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።

የመወያያ ነጥቦች:

👉የሀብታምና የደሀ ፍቅር የሚሰምረው በህንድ ፊልም ብቻ ነው?
👉ምን ያህል ይቅር ባይኖት?
👉.ድምፅ ይረብሾታል? ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ የድምፅ ብክለት

#ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን
እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
youTube: https://bit.ly/3zAAOrB
Twitter: https://twitter.com/Bisrat101fm

11/10/2022

እህት ድርጀት፨

አበሮስ ዳቦ እና ኬክ

Photos from DorrycafeRst&BAKERY's post 06/05/2022
Photos from DorrycafeRst&BAKERY's post 06/04/2022

Dorry

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

ለብ መድአኒያለም ሆፕ ዩንቨርስቲ አጠገብ
Addis Ababa
ዶሪ