Deko Real Estate

Deko Real Estate

Share

Real homes

03/09/2024

⚡️ዉብ የተፈጥሮ እይታ ያላቸዉ ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ አመቺ የሆኑ አፓርታማዎች በሰሚት 72 ከዚህ በፍጥነት እና ጥራት እየተገነባ ያለዉ አፓርታማ ባለቤት ይሁኑ

🛌ከባለ 1 መኝታ ክፍል ጀምሮ



📌 ሰሚት 72
👉 የተጠናቀቁ

👉 107 ካሬ=1 መኝታ

👉 139ካሬ=2 መኝታ
👉 170 ካሬ=3 መኝታ
👉 177 ካሬ=3 መኝታ
👉 183 ካሬ=3 መኝታ

👉 የ
ተጠናቀቁ እና እስከ
ወር የሚረከቡት በ2 ዙር ክፍያ ከፈለው የሚረከቡት ዘመናዊ አፓርታማ።

📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው
👉 2B+G+11 ህንፃ
👉 ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ( Reserved Basement )
👉 3 የራሳቸው ኤሌክትሪካል ጀነሬተር ያላቸው አሳንሰሮች
👉 የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት
👉 በእያንዳንዱ ወለል የደህንነት ካሜራ ( CCTV ) የተገጠመላቸው
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( Garbage shooter )
👉 እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪን እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ
👉 ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት
👉 የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም
👉 4ተኛ ወለል ሙሉ የስፓ አገልግሎት መስጫ
ለበለጠ መረጆ 0923704049
0910161335

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Semit 72
Addis Ababa