EFOY Trading Plc
እፎይ ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
05/08/2024
ልዪነታችን
ለሁሉም ነገር መሰረት የሆነው የራሳችን አስተሳሰብ እና እኛ ለእኛ የምንሰጠው ዋጋ ነው። ዋጋችንን የምንለካበት መለኪያችን ትክክል ሲሆን ለሌላው ማህበረሰብ የምንጠቅም ትክክለኛ የሰው ሃይል ሀብት እንሆናለን። ይህንን ባለማወቅ ለእራሳቸን እንዲሁም ለሌላው ማህበረሰብ ተገቢውን ዋጋ ባለመስጠታችን ብዙ ስህተቶችን በየቤታችን፣በየመንደራችን እንዲሁም በተለያዩ መስሪያ ቦታዎች እንመለከታለን፡፡ እኛም ይህንን ክፍተት ሊሞላ የሚችል ለሁሉም ሰው የሚሆኑ ስልጠናዎችን አዘጋጅተን ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን በማቅረብ የተሻለ ሃገር ለመፍጠር የበኩላችንን አስተዋፅኦ ለማበርከት እንሰራለን፡፡
08/07/2024
እፎይ ማን ነው?
በሃገራችን ብቃት ያለው ሰራተኛ አቅርቦት ላይ ያለውን ትልቅ ክፍተት ለመሸፈን ማንኛውንም ሰራተኛ በትክክለኛው ችሎታ፣አመለካከት እና ስነ-ስርዓት በማነፅ ውጤታማ ስራ እንዲሰራ ስልጠናዎችን በመስጠት ሰራተኛን ከአሰሪው ጋር የማገናኘት ስራን ለመስራት የተቋቋመ የግል ድርጅት ነው
ለበለጠ መረጃ፡ 0995906566
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000