Keyir News
Independent
25/05/2026
From Track to Tourism, Track Legend Haile Gebrselassie Honored as Addis Ababa Gears Up for Massive COP 32 Summit
In a grand gathering that bridged athletic royalty with the future of global diplomacy, the Addis Ababa Hotel Owners Association (AHA) took a moment during its annual general assembly to honor one of Ethiopia’s greatest icons: Major Haile Gebrselassie.
https://keyirtimes.et/Travel+%26+Hospitality/from-track-to-tourism-track-legend-haile-gebrselassie-honored-as-addis-ababa-gears-up-for-massive-cop-32-summit
25/05/2026
ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች
******************
በነገው ዕለት በርካታ ህዝብ የሚታደምበት የህዝብ ንቅናቄ በመስቀል አደባባይ ይደረጋል።
በመሆኑም፣ ፕሮግሙ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የሚከተሉት መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፦
• ከመገናኛ በባንቢስ ሱፐር ማርኬት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኡራኤል አደባባይ ላይ
• ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ ጥላሁን አደባባይ ወይም መሿለኪያ ላይ፤ ለከባድ ተሽከርካረዎች አጎና ሲኒማ ላይ
• ከሜክሲኮ ወደ መስቀል አደባባይ ለገሐር መብራት ላይ
• ከንግድ ባንክ ወደ አዲስ አበባ ስቴዲየም ቴሌ መ/ቤት ላይ
• ከፒያሳ በአምባሳደር ቴአትር ወደ መስቀል አደባባይ ሀራምቤ ሆቴል ላይ
• ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግሥት ላይ
• ከሜክሲኮ ወደ መስቀል አደባባይ ለገሐር መብራት ላይ
• በቦሌ መንገድ ወደ መስቀል አደባባይ ኦሎፒምያ ወይም ደንበል አደባባይ ላይ
መንገዶቹ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።
መረጃው ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ በተጠቀሱት አካባቢዎች ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሽከርከካሪ አቆሞ መሄድ የተከለከለ መሆኑን ዋና ጠቅላይ መምሪያው ገልጿል።
አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ የጠየቀው ዋና መምሪያው፤ የከተማዋ ህዝብ ሁሌም እያደረገው ላለው ቀና ትብብር ምስጋና አቅርቧል።
#ከይርታይምስ
24/05/2026
አርቲፊሻል ለውጥ ወይስ እውነተኛ የአካዳሚክ ነፃነት?
ሰሞኑን በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ የተደረገው አቅጣጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አመራሮች አመዳደብ ቀድሞ ከነበረው የብሔር ስብጥር አሰራር በመውጣት በችሎታ በቻ ተወዳድረረው የሚመደቡበት አሠራር ሊዘረጋ እንደሆነ ያሳያል።ይህ ውሳኔ በአንደኛ እይታ እን...
https://keyirnews.com/የምሁራን-መድረክ/አርቲፊሻል-ለውጥ-ወይስ-እውነተኛ-የአካዳሚክ-ነፃነት
21/05/2026
📢 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከገንዘብ ሚኒስቴር! ⚠️
የገንዘብ ሚኒስቴርን ስምና መለያ (Logo) በመጠቀም ለተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች ስለ ስራ ግብር ቅናሽ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያዎችና በተለያዩ መንገዶች የሚሰራጨው መረጃ ሙሉ በሙሉ ሀሰተኛ እና ከእውነት የራቀ መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤ...
https://keyirnews.com//አስቸኳይ-የጥንቃቄ-መልዕክት-ከገንዘብ-ሚኒስቴር
20/05/2026
የለንደን ሰማይ በደስታ ቀልቷል፡ የአርሰናል የ22 ዓመታት የዋንጫ ድርቅ ያበቃበት ያ ታሪካዊ ምሽት
ትናንት ምሽት ለሰሜን ለንደን ነዋሪዎች እና በመላው ዓለም ለሚገኙ የአርሰናል ደጋፊዎች ተራ ምሽት አልነበረም። ከረጅም 22 ዓመታት ጥቆማ፣ ተስፋ እና መከራ በኋላ መድፈኞቹ በመጨረሻ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ባለቤት መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ሰኞ ...
https://keyirnews.com/እግር-ኳስ/የለንደን-ሰማይ-በደስታ-ቀልቷል-የአርሰናል-የ22-ዓመታት-የዋንጫ-ድርቅ-ያበቃበት-ያ-ታሪካዊ-ምሽት
18/05/2026
Passing the Torch: Haile Gebrselassie on Africa’s Historic Olympic Milestone
When Haile Gebrselassie flashes his famous, radiant smile, it usually means he has either just broken a world record or is looking toward a brighter future. Today, the Ethiopian running icon’s trademark grin was wider than ever as he spoke passionately about a historic milestone that is set to rewrite the story of global sports: the Dakar 2026 Summer Youth Olympics.
https://keyirtimes.et/Athletics/passing-the-torch-haile-gebrselassie-on-africas-historic-olympic-mileston
18/05/2026
The Solidarity Mirage: Why Andargachew Tsige’s Horn of Africa Blueprint is a Dangerous Illusion
At the recent Horn of Africa Peace Conference, aptly titled “Tsimdi” (Solidarity) and hosted in Sudan, prominent political figure Andargachew Tsige delivered a virtual keynote address that was quickly swallowed by his supporters as a masterclass in regional statesmanship.
https://keyirtimes.et/Commentary/the-solidarity-mirage-why-andargachew-tsiges-horn-of-africa-blueprint-is-a-dangerous-illusion
18/05/2026
የሕዝብ እንደራሴዎች ወይስ የፖለቲካ ምስጢረኞች?
የፓርላማው የሚዲያ ከልከላ እና የዲሞክራሲው መጋረጃ መቀደድበዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ ፓርላማ የሕዝብ ድምፅ የሚሰማበት፣ የመንግሥት አሠራር የሚገመገምበትና ግልጽነት የሚነግሥበት የመጨረሻው የሕዝብ አምባ ነው። ነገር ግ
https://keyirnews.com/አስተያየት/የሕዝብ-እንደራሴዎች-ወይስ-የፖለቲካ-ምስጢረኞች
18/05/2026
ምንም የሚተርፍ ነገር አይኖርም’ የትራምፕ ለኢራን የሰጡት ማስጠንቀቂያ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ጦርነት ዙሪያ ወደፊት ስለሚወሰዱ እርምጃዎች ለመወያየት ቅዳሜ ዕለት ከብሔራዊ ደኅንነት ቡድናቸው ከፍተኛ አባላት ጋር መገናኘታቸውን ሲ.ኤን.ኤን ዘግቧል። ይህ ስብሰባ የተደረገው ቴህራን “በፍጥነት መንቀሳቀስ ብ...
https://keyirnews.com/ዓለም-አቀፍ-ዜና/ምንም-የሚተርፍ-ነገር-አይኖርም-የትራምፕ-ለኢራን-የሰጡት-ማስጠንቀቂያ
18/05/2026
ህወሓትን ከሥልጣን ለማስወገድ ያለመው አዲሱ ምክር ቤት እና የጀነራሎቹ ወታደራዊ ስልት
በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ላይ ጠንካራ የተቃውሞ አቋም የያዙ የፖለቲካ እና የጦር መሪዎች፣ በትግራይ ክልል ላይ የፖለቲካና የወታደራዊ የበላይነትን መልሶ ለመያዝ ያለመ “የትግራይ ሰላምና ለውጥ ምክር ቤት” የተሰኘ አዲስ...
https://keyirnews.com/የፖለቲካ-ፓርቲዎች/ህወሓትን-ከሥልጣን-ለማስወገድ-ያለመው-አዲሱ-ምክር-ቤት-እና-የጀነራሎቹ-ወታደራዊ-ስልት
Click here to claim your Sponsored Listing.
23/05/2026