Elias Computer & Mobile Solution
**ላፕቶፕ,ዴክቶፕ,ፕሮጀክተር,ፕሪንተር,ኮፒ ማሽኖች, የደሕንነት ካሜራ ሌሎች ሽያጭና ጥገና ገጠማ
**Laptop,Desktop,Projector,Security Camera Sals ,Maintains and Installation
Epson printers reset
"ናኖ "🤔🤔🤔
ተጠንቀቁ share share
ሰሞኑን በአንዳንድ ከተሞች በተለይ በአዲስ አበባ ናኖ
(NaNo) የሚባል የሞባይል ስልክ ስክሪን ያጠነክራል ወይም #እንዳይሰበር
ያደርጋል ተብሎ በስፋ እየተሸጠ ያለው ቴክኖሎጅ #ፌክ እንደሆነ ታውቋል።
ይህ #የኤሌክትሮኒክ የፋገራ ማሽን ወይም (Caption machin) የሚሰራው
የተለያዩ ኬሚካሎችን በስልኩ የፊት እስክሪን ላይ በመቀባት እና ሙቀት
በመስጠት ሲሆን በየ ቦታው ብዙ ህዝብ በሚሰበሰቡበት ቦታ እና በመኪና
በመዞርም ሁሉ እንደጉድ እየተቸበቸበ ነው።
የሞባይል ስልካችን ኬሚካል ከተቀባ በኋላ ወደ ማሞቂያ ማሽኑ ውስጥ
አስገብተው ለ3 ደቂቃ ብቻ ጠንካራ በማስመሰል ፣ እንዲሁም እንደማይሰበር
ለማረጋገጥ መዶሻ በሚመስል መሳሪያ በመምታት ህብረተሰቡን እየሸወዱት
ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ አዲስ የማይታወቅ ነገር ሲመጣ ለምን ፣እንዴት እና
መሰል ጥያቄዎችን ለራሱ በመጠየቅ ከእንደዚህ አይነት
#የአደባባይ ላይ # ሽወዳ እራሱን እንዲከላከል እመክራለሁ።
ይህንን ኬሚካል የተቀቡ ስልኮች ወዲያው እየተሰበሩና ቴክኖሎጂው ምንም
አይነት መከላከል እንደማያደርግ አብዛኛዎቹ ነግረውኛል። የጓደኞቼ ስልክም
ከተቀባ ብዙም ቀን ሳይቆይ ሰተሰብሮ በአይኔ ለማየት ችያለሁ።
ስለዚህ ማንኛውም ሰው ይህን ቴክኖሎጂ ከመጠቀም እንዲቆጠብ አጥብቄ
እመክራለሁ።
እንዳይሸወዱ
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ ያጋሩ።
Share
👉 አስተማማኝ የሆነ የፕሮጀክተር ጥገና ይምጡና ይጎብኙን፨👍👍
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
ከሊፋ ህንጻ ፒያሳ አትክልት ተራ Piassa Kelifa Building 3rd Floor R. No 328
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 18:00 |
| Tuesday | 08:30 - 18:00 |
| Wednesday | 08:30 - 18:00 |
| Thursday | 08:30 - 18:00 |
| Friday | 08:30 - 18:00 |
| Saturday | 08:30 - 18:00 |