MG Property Advisor
Real Estate is the safest investment in the world
DMC Real Estate ☎️0965772424
ኢቶሪካ ከስምንት ዓመት በኋላ የፊታችን ሐሙስ ሚያዝያ 8...በስምንተኛው ቀን፣ በስምንተኛው ወር፣ ከቀኑ ስምንት ሰዓት በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ።
ያለቀ ሱቅ በ15% ቅድመ ክፍያ
ስም ለማዞር አሹራ ስንት በመቶ ነዉ?
አንድ አንድ ስፍራዎች ላይ አሹራ 6 በመቶ ነዉ የሚባል ነገር አለ። አሹራ 6 ሳይሆን 4 በመቶ ነዉ። ከዛ በተጨማሪ የቴምብር 2 በመቶ የሚባል ክፍያ አለ። ሁለቱ ተደምረዉ ነዉ በተለምዶ ስም ለማዞር የሚከፈል “አሹራ” 6 በመቶ ነዉ የሚባለዉ።
ከዛ በተጨማሪ ደግሞ 2 ክፍያዎች ይኖራሉ፣ ዋስትና ፈንድና የአደጋ ጊዜ ፈንድ የሚባሉ ናቸዉ። የዋስትና ፈንድ መዋጮ 0.3 በመቶ ሲከፈልበት የአደጋ ጊዜ ፈንድ መዋጮ ደግሞ 0.2 በመቶ ይስከፍላል። እነዚህ በአጠቃላይ ተደምረዉ 6.5 በመቶ የአንንድን መኖሪያ ቤት ስትገዙ ስም ለማዞር የሚከፈል ይሆናል ማለት ነዉ።
Real Estate Alert ‼️ ‼️ ‼️
This is Great opportunity for the diaspora communities
Contact us ☎️0965772424
@ # # # # # #
ዘንድሮ ቤት መግዛት ተችሏል💪💪💪
ግን ለሁሉም ሰው አይደለም።
ይሄ የሚሆነው
ዝግጁ ለሆነ ሰው ብቻ ነው
✅ቅድመ ክፍያ (Down Payment) ካዘጋጁ
✅የባንክ ብድር አማራጭ ካለዎት
✅ወርሃዊ ገቢዎ ከሚጠበቅበዎ ክፍያ ጋር የሚመጣጠን ከሆነ ብቻ ነው::
በመሀል ከተማ መዳረሻ በሆነችው
በነፍሸዋ ለቡ መብራት ሀይል
በኢትዮያ የኮንስትራክሽን ታሪክ ከ 30 አመት በላይ ታሪክ ባለው አንጋፋው ድርጅታችን DMC Real Estate
ዝግጁ ለሆኑ ደምበኞች ብቻ
60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ::
🔐ባለ 1 መኝታ
በ6.4 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ
በ 640 ሽ ብር ቅድመ ክፍያ
በወር 41 ሽ የኢትዮጵያ ብር ገቢ ካለወ::
🔐ባለ 2 መኝታ
👉በ9.3 ሚሊየን ጠቅላላ ክፍያ
👉በ 930,000 ቅድመ ክፍያ
👉በወር 61 ሽ የኢትዮጵያ ብር ገቢ ካለወ
🔐ባለ 3 መኝታ
13.2 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ክፍያ
👉በ1.3 ሚሊየን ቅድመ ክፍያ
👉በወር 84 ሽ የኢትዮጵያ ብር ገቢ ካለወ
🔐ባለ 4 መኝታ
👉በ15.2 ሚሊየን ጠቅላላ ክፍያ
👉በ1.5 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ
👉በወር 97 ሽ የኢትዮጵያ ብር ገቢ ካለወ
ታዲያ ቤት መግዛት አልተቻለም
ይፍጠኑ በ 0965772424
05/02/2026
አሁን ቤት መግዛት ተችሏል 🙌
15/11/2025
Calm water. Warm breeze. Heart full.
Click here to claim your Sponsored Listing.