MedVerified
Evidence-based health, delivered daily.
26/04/2026
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የህክምና ኦክስጅን ማምረት መጀመሩ ተገለጸ
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሰዓት 600 ሊትር የማምረት አቅም ያለው እንደሆነ የተገለጸው የህክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ተከላ ሥራ ተጠናቆ ምርት መጀመሩን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ባለቤትነት ከአለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፕሮጀክት አገልግሎት /UNOPS/ በ300 ሚሊዮን ብር የተገነባ መሆኑ ተገልጿል።
መረጃውን ያገኘነው ከዩኒቨርሲቲው ኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ነው።
15/01/2026
ኬንያ 🇰🇪 በኤች.አይ.ቪ ላለመያዝ መከላከያ መድሃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ልትፈቅድ ነው
የኬንያ ጤና ሚኒስቴር ለረጅም ጊዜ የሚሰራ የኤች.አይ.ቪ መከላከያ መድሃኒት የሆነውን ሌናካፓቪርን (Lenacapavir) ባለፈው ሳምንት ለምዝገባ በተሰጠው ምክረ ሀሳብ መሰረት ጥቅም ላይ እንዲውል እንደሚወሰን ይጠበቃል።
ይህ መድሃኒት በየስድስት ወሩ የሚሰጥ ሲሆን በቅርብ ጊዜ በተደረጉ ክሊኒካዊ ጥናቶች አስደናቂ ውጤቶችን ያሳየ ነው።
#ኬንያ #ኤችአይቪ
14/01/2026
Branches of Biology
#1) Anatomy ➡️ Study of body structure
#2) Botany ➡️ Study of plants
#3) Zoology ➡️ Study of animals
#4) Microbiology ➡️ Study of microorganisms
#5) Genetics ➡️ Study of genes and heredity
#6) Ecology ➡️ Study of environment and organisms’ interactions
#7) Evolutionary Biology ➡️ Study of evolution of species
#8) Molecular Biology ➡️ Study of biological molecules
#9) Biochemistry ➡️ Study of chemical processes in living organisms
#10) Physiology ➡️ Study of body functions
#11) Immunology ➡️ Study of the immune system
#12) Pathology ➡️ Study of diseases
#13) Biotechnology ➡️ Use of biological systems for technological purposes
#14) Paleontology ➡️ Study of fossils and ancient life
#15) Cell Biology ➡️ Study of cells
#16) Virology ➡️ Study of viruses
#17) Embryology ➡️ Study of developmental stages
#18) Neurobiology ➡️ Study of the nervous system
#19) Astrobiology ➡️ Study of life in space
#20) Entomology ➡️ Study of insects
#21) Bioinformatics ➡️ Study of biological data using computers
23/12/2025
በአማራ ክልል ከ27 ሺህ በላይ ለሚሆኑ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፈቃድ ምዘና ይሰጣል።
በአማራ ክልል በዚህ ዓመት ከ27 ሺህ በላይ ለሚሆኑ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፈቃድ ምዘና ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ደምስ እንድሪስ ገልፀዋል።
ለ21,669 ነባር እና 5,559 ከመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለሚመረቁ እጩ መምህራን ምዘና እንደሚሰጥ እንደሚሰጥ ምክትል ኃላፊው ጠቁመዋል።
መምህራኑ እና የትምህርት ቤት አመራሮቹ የሙያ ፈቃድ ምዘና ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መያዛቸው የበለጠ ተወዳዳሪ ለመሆን ያስችላቸዋል ተብሏል።
በሞዴል እና አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለማስተማር መምህራን ከሚጠየቁት ማስረጃዎች መካካል የሙያ ፈቃድ ምዘና ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት መሆኑ ይታወቃል።
🇪🇹
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000